Profile
Name
Frehiwot Channel
Description
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ frehywot channel በሠላም መጡ በዚህ ቻናል ወስጥ የተለያዬ የምግብ ስራዎችን እናቀርባለን ቻናላችንን ሰብስክራይብ:ላይክ እና ሼር በማድረግ ለወዳጂ ዘመዶዎ ያጋሩ::
👉ሠላም የfrehywot channel ቤተሠቦች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ!!
💓መልካምነት ዋጋዉ በሠማይ ነዉና💓
👉 የfrehywotn channel ላይክና ስብስክራይብ በማድረግ የተለያዬ ሀገር የምግብ ስራዎችን ይመልከቱ::tlgram @fre253
👉ሠላም የfrehywot channel ቤተሠቦች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ!!
💓መልካምነት ዋጋዉ በሠማይ ነዉና💓
👉 የfrehywotn channel ላይክና ስብስክራይብ በማድረግ የተለያዬ ሀገር የምግብ ስራዎችን ይመልከቱ::tlgram @fre253
Subscribers
6.03K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
GogameZalaleme
(4 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነወ ገበዝ ብረች
|
![]() |
sara-ethiopianfood
(10 minutes ago)
ዋው በጣም ልዩ ነው ፍርዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ
|
![]() |
borena109
(18 minutes ago)
ዋውው ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ ሼር
|
![]() |
ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
(27 minutes ago)
ዋውውው በጣም ቆጆ ነው እናመሠግናለን በርችልኝ የኔባለሙያ
|
![]() |
kiyaethio
(32 minutes ago)
ፍርዬ ውዴ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ እናመሰግናለን ሼር ላይክ
|
![]() |
astertube8785
(46 minutes ago)
የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሸ ከምር በጣም የምወደው ምግብ ቢኖር ይህ ነው ግን እሩሾ አይጨመርበትም አደለ ውድ
|
![]() |
bettwascorner
(52 minutes ago)
ፍርዬ የእኔ ጎበዝ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
mominamomina3984
(2 hour ago)
ማሬ በጣምነዉ የምመስግን ዛሬ ሰርቸዉ መዳም ዋውውውውው ነዉ ያለች በጣም ይጣፍጣል ነዉ ያለች አመስግናለሁ
|
![]() |
nabechannel1921
(1 hour ago)
ፍርዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ምርጥ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
|
![]() |
ElsiGojo
(3 hours ago)
በጣም ቆንጆ የመለዋ አሰራር ነው ፍርየ ውዴ እጅሽ ይባረክሼር
|
![]() |
zedabc1279
(22 hours ago)
ፍሬዬ አሪፍ እኔ ስወደው
|
![]() |
ቀናበልቀንአለና
(18 hours ago)
ፍርዬ የኔ ባለሙያ በርችልኝ ️
|
![]() |
mimimulatu502
(21 hours ago)
ፍሬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረሽ ዋዉ
|
![]() |
samira7639
(11 hours ago)
የኔ ልዩ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
|
![]() |
AyniA1
(20 hours ago)
በጣም አሪፍ የቸባቴ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ
|
![]() |
زيادهشمسو
(7 hours ago)
ሞክሬዋለሁ ምርጥ ነው
|
![]() |
hanaretta9428
(8 hours ago)
በጣም ቆንጆ የመለዋ አሰራር ነው ፍርዬ Thank you for sharing!
|
![]() |
zedabctube
(1 hours ago)
ያምራል አሪፍ ነው ስወደው እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
hiwitube5781
(3 hours ago)
ዋው ፍሬ ሂ ወት እንዴት እንደሚምር ያሚ እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
BeteHohe
(21 hours ago)
ፍሬዬ ይህንን ምግብ በጣም ነው እምወደው ከምር እጅሽን ይባርክልኝ የኔ ማር ላይክ ሼር
|
Add comment