Profile
Name
Nabe Channel
Description
Subscribers
6.26K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
sameerayimer7124
(4 minutes ago)
God bless you, my sister.
|
![]() |
አገሬኢትዪጽያ
(9 minutes ago)
ምርጥ ሰው ነሽ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ታስፈልጊናለሽ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ። Like n share
|
![]() |
zertehunm..9772
(17 minutes ago)
እንክዋን አገኘሁሽ ጌታን በምስና እና በመዝሙር ስለምትጀምሬ በጣም አከብርሻለሁ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ በርች
|
![]() |
sabamtube1095
(27 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው እንዴት እደሚያስጎመጅ colorful ነው ነብዬ እጅሽ ይባረክ ሼር
|
![]() |
tsionaychew2582
(31 minutes ago)
ደስ የምትይ ፍጥረት ነሽ እግዚያብሄር ያበርታሽ እናመሰግናለን
|
![]() |
ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
(46 minutes ago)
የመጀመሪያ ሳይ ነው ደስ ሲሉ እናመሰግናለን
|
![]() |
weynikitchen
(51 minutes ago)
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ነብዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ነብዬ ሁልግዜም ቅንነት ለራስ ነው ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ️
|
![]() |
keludishow
(2 hour ago)
ነባዬ እናቴ በጣም ግሩም ነገሮችን ነው የምታሳይን እረጅም እድሜና ጤና ያድልሽ
|
![]() |
fantishmekbib3828
(1 hour ago)
Thank you for sharing እዉነት ነዉ አለማያት ነዉ ጥሩ ነገር ነዉ
|
![]() |
EthioTastyFood
(3 hours ago)
በጣም ቆንጆ ጤናማ ️ሼር
|
![]() |
ethiotubeyebahlgebeta6936
(4 hours ago)
ዋዉ ያስጎመጃል ነቢየ የተባረከይሁንላችሁ ሼር ️️
|
![]() |
jerytubeEthiopianfood
(14 hours ago)
ዋው በጣም አሪፍ አርገሽ ሰራሽው የኔ ባለሙያ በርቺ
|
![]() |
tsga270
(13 hours ago)
እጅሽ ይበራክ
|
![]() |
angaroemebet527
(7 hours ago)
It's so beautiful good job tankes so much for sharing for us God bless you and your family love you
|
![]() |
UrbanTeapot
(15 hours ago)
Fantastically prepared dandelion and chayote recipe yummy
|
![]() |
EthioPrecious
(19 hours ago)
ነብይዬ በጣም ቆንጆ የማናቃቸውን ፍሩት በጣም ነው ያስተዋወቅሽን ገቢያ ላይ አይዋለው ተጥቅሜው አላውቅም ክዚህ በፉት አውን ግን በጥሩ ሁኔታ ጥቅሙን አስረድተሽናል እጂግ እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ️ሼር
|
![]() |
Mastewalshurube
(21 hours ago)
ሚገርመው ሁሌም አዲስ ነገር ነው ምታሳይን ለጤና ተስማሚ የሆን እና በጣም ጠቃሚ እጅሽ ይባረክ በጣም አመሰግናለው
|
![]() |
hiwitube5781
(21 hours ago)
ዋው ቆንጆ የሚምር ምግብ ነው ሁሌ ልዩ የሆነ ምግብ ነው የምሰሪው ነቤ እውነት ባለሙያ ነሽ ስትጎርሽ አስጎመጀሽኝ yummy thank you for sharing
|
Add comment