Sara - Ethiopian Food
Sara - Ethiopian Food's Channel
 
 
 
 
 
 
Sara - Ethiopian Food
Profile
 
Name
Sara - Ethiopian Food
Description
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናቺሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ:: እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ቻናል ልሰራ ያሰብኩት በዋነኛነት ሰለምግብ አዘገጃጀት ሲሆን በተጨማሪም ስለ ባልትና ነው:: ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ:: ምንም አይነት አስተያየት ካለሆት በደስታ እንቀበላለን:: የዚህ ቤተሰብ አባል ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ::

Hello Friends, How you doing? I am doing great. This channel mainly presents about food preparation or cooking. In addition, it presents about decoration, hand made jewelries, beauty, house keeping, dressing styles, as well as comedy, drama, dialogues, narration, poems, and story. If you are new to this channel please subscribe. If you have any kinds of comments, you are very welcome. Thank you very much for being the family of this channel.

Subscribers
207K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
meronbuli4673 (3 minutes ago)
በጣም ቀለል ያለና ደስየሚል ምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ
SARAሳራyouTube (10 minutes ago)
ዋውውውው በጣም የምራል እነመሰግነለን በርቺ
fitsumedegu7390 (18 minutes ago)
ምርጥ እጅሽ ይባረክ ዛሬውኑ እኔም ለልጆቼ።
AaAs-yn3pq (27 minutes ago)
ዋው መሻአሏህ
fatumaahimed (32 minutes ago)
ወላሂ አሪፍ ነው መሻአላህ
zinet-lf1op (47 minutes ago)
መሸአላህ እጅሽ ይባረክ ቀጣይ ቀለል ያለ የኬክ አሰራር እድታሳይን
genihabeshw3681 (51 minutes ago)
ዋው በርች ውዴ
emuloveyutbe (1 hour ago)
ሰላምሽይብዛእኳንተሰላምመጣሽሰለመጣሽ በጣምደስይላል
yemiten (1 hour ago)
በጣም ልዩ የፈጢራ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር
LuchiyaTadesse (2 hours ago)
በርቺልን
uuuu2264 (16 hours ago)
እናመስግናለን ጉበዝ
Woowሰላም
-akileltube2152 (19 hours ago)
ወንደ ላጤ ነኝ በጣም ነው የወደድኩ ይሰራል እንደጉድ
selam21558 (16 hours ago)
በጣም ቆንጆ አድርገሽ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
jemilaahmed-q8y (15 hours ago)
ማሻ አላህ ያምራልልል
sumayatube8284 (3 hours ago)
በጣም ቆንጆ ጤናማ ቁርስ ቀለል ያለ ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክሼር
SeadaMohammed-s6z (12 hours ago)
ዋዉ ቆንጆ ነዉ ማሬ በርች
ዝናሽቱዩብz (23 hours ago)
የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባረክ የኔ ውድ እህታችን በርቺልኝ
ሠብሀንአላህ (12 hours ago)
ማሻ አላህ የኔቆንጆ ጠንክሪ
melitube1216 (12 hours ago)
ዋዉ ሳሪ በምም ጎበዝ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.40