Profile
Name
Ayni a
Description
Subscribers
4.9K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
bettwascorner
(3 minutes ago)
አይኒዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ጎበዝ ባለሞያ በርቺልኝላይክ ሼር
|
![]() |
benjatube
(10 minutes ago)
ምርጥ ቅጠል አሰራሩ ግን ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሳየው አሪፍ አሰራር ነው በራሱ ውሀ መጠበሱም አሪፍ ጣእም ይሰጠዋል የእናቶቻችንን ሞያ በዚህ መልኩ ማስተላለፍም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
EthiopianKitchen
(17 minutes ago)
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ
|
![]() |
yemiten
(27 minutes ago)
አይኒዬዬ በጣም ልዩ የቅቅል አሰራር ነው መልኩም በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር
|
![]() |
WowEthiopianfood2018
(31 minutes ago)
Thank you for sharing ayniye ልዩ ቅቅል ነው እጅሽ ይባረክ ️️ሼር
|
![]() |
EthioTastyFood
(46 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ቅቅል አይኒ️
|
![]() |
Dani_Habesha
(52 minutes ago)
ዋው አይንዬ በጣም የሚያምር ቅቅል ነው።
|
![]() |
BezTube1627
(1 hour ago)
Ayniye የፍየል ቅቅል ሰርቼ አላውቅም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋልቅቅል ላይ ትንሽም ዘይት ሲደረግ ቅባቱ ውጥት ይላል አለማድረግሽን በጣም ወድጄዋለው የሚያምር ቅቅል ነውthank you for sharing dear
|
![]() |
FikireTube12
(2 hour ago)
እይንዬ እንደ ቅቅል የምወደው ነገር የለም አስራርሽ እራሱ ልዩ ነው ደግሞ የፍየል ሥጋ መዳኒት ነው ይባላል እና በጣም ተመራጭ ነው ኢትዮጵያም የፍዩል ቁርጥ እየተባለ በጣም ነበር ምንበላው መዳኒት ነው ስለሚባል ቅቅሉ ደግሞ ልዩ እንደሚሆን ያስታውቃል ባንቺ አስራር ደግሞ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የኔውድ የተባረከ ይሁን
|
![]() |
ethiolal2148
(2 hours ago)
አይንዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ ሼር️
|
![]() |
Habibahabiba1990.
(2 hours ago)
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር
|
![]() |
astertubelove3258
(2 hours ago)
አይንዬ በጣም ልዬ የሆነ የቅቅል አስራረ ነው የተባርከ ይሁን እጅሽ ይባርክ
|
![]() |
mesimaed3403
(17 hours ago)
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ
|
![]() |
yordykitchen6631
(17 hours ago)
አይንዬ በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ የሚያምር ቅቅል ነው የሰራሽው በርችልኝ 🏾🏾🏾
|
![]() |
kelem-ethiopianfood
(7 hours ago)
በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው አይንዬ
|
![]() |
lovehelinarecipe9932
(22 hours ago)
አይንዬ በጣም ቆንጆ የምያስጎመጅ ልዩ የሆነ ቅቅል አሰራር ከለሩ ብቻ ይበቃል ለጤናም ተስማሚ ቅባት ያልበዛበት አሰራር ነው ያሳየፕን እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
Hara-tube12
(13 hours ago)
ቆምጆ ቅቅል በደንብ ግዜ ወስደሽ አሳምረሽ ጥብስ አርገሽ ነው የሰራሺው በጣም እሚጣፍጥ እንደሆነ ያስታውቃል ወድጄዋለው እጅ ይባረክ
|
![]() |
amentube6496
(3 hours ago)
በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው አይንየ እናመሰግናለን በጣም
|
![]() |
lulatesfu2366
(20 hours ago)
ዋው አዬንየ ተበልቶ ማይጠገብ ቅቅል እጆችሽ ይባረኩ ባለሞያ ያም ያም ️🏻
|
![]() |
sumayatube8284
(14 hours ago)
ዋው አይኒ ሲያምር የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ
|
Add comment