Profile
Name
Hana Retta
Description
የምወዳችሁ የYouTube channel ተመልካቾቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን:: ሀና እባላለው:: የጤና ባለሙያ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነኝ:: በዚህ ቻናሌ የማውቀውንና የምንወደውን የሃበሻ እንዲሁም የተለያዩ ምግቦችን እንሰራለን።በጤና በቤት ማሳመር እና በሌሎችም ለህይወት አስፈላጊ በምንላቸው ጉዳዮች ዙሪያ አብረን እንማራለን:: አብረን እንድናውቅና እንድናድግ ቻናሌን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ:: የምታውቁትን አሳውቁኝ:: My name is Hana. I’m married and a mother of three. I am a registered nurse. I created this channel to share my healthy and delicious Ethiopian cuisine and other lifestyle experiences with you all. Like and subscribe my channel. Let’s grow together.
Subscribers
2.99K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
gebeyehuhaile6877
(4 minutes ago)
የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው
|
![]() |
Shewa2219
(10 minutes ago)
እጅ ይባርክ
|
![]() |
fantishmekbib3828
(18 minutes ago)
ዋዉ በጣም የሚያምር አይብ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
bettwascorner
(28 minutes ago)
በጣም የስጎመዣል ጎበዝ ነሽ
|
![]() |
ermiasabdisa8375
(32 minutes ago)
ለቤተሰብ ሰርቼ ላበላ ፈልጌ ነበር አሰራሩን ምርጥ አቀራረብ ነው እንዳሳየሽኝ አድርጌ አበላቸዋለሁ፡፡ መልካም በዓል ይሁንልሽ
|
![]() |
masaratmasarat5240
(46 minutes ago)
እቤት ሙያ ይላል ትዝታ እለብን
|
![]() |
ጀሚለዱበይ
(52 minutes ago)
ማሽለይ በጠም የምራል
|
![]() |
chefselamkitchen5026
(2 hour ago)
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ።
|
![]() |
MimiEngida
(1 hour ago)
በጣም አሪፍ አይብ በጎመን፤ በርቺ፤ ቢተሰብ ሆኛለሁ፤ ብቅ በይ
|
![]() |
Merhawittsegay-n6q
(2 hours ago)
betam konjo new tenama amegageb new kemjemraw eskmchershaw andega
|
![]() |
zabiba3445
(13 hours ago)
Woww
|
![]() |
Tsi-w5g
(17 hours ago)
Tebareki
|
![]() |
Aster-g9y
(15 hours ago)
በጣም ጎበዝ, ባለሙያ
|
![]() |
gedamneshabebe6716
(6 hours ago)
It’s looks good keep it up
|
![]() |
SaronTeshome-u7c
(2 hours ago)
Thank you so much
|
![]() |
ethiopianmamatalk3147
(13 hours ago)
ሁሉን አሟልቼ አምስት መቶ አርባ ስድስተኛ ሆኜ መጥቻለሁ በርቺ
|
![]() |
tigisttube9150
(2 hours ago)
Good job look so yummy
|
![]() |
ToibaAli-zh4qd
(1 hours ago)
ማሻአላህ
|
![]() |
ElsabetHandino
(12 hours ago)
|
![]() |
yasbrabibi6278
(5 hours ago)
ግን ጎመኑ የትኛው ነው
|
Add comment