Profile
Name
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Description
Hi Weill come to my Channel My Name is Yemenz Werk youtube ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኩዋን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣችሁ የመንዝ ወርቅ እባላለሁ በዚህ ቻናል ፀሎት(መንፈሳዊ ) መዝሙሮችን : ምግብ እና ሌሎችንም መልካም ርሥሶችን (ዉይይት ) ሰዉን የሚያስተምሩ ጥሩ ቁም ነገር ያላቸዉ የምስራበት ይሆናል : ይህን ቲዮብ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበርታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ
የትለያዩ የቁርስና መክሰስ ምሳም እንዲሁም የፆም ምግቦች ይገኙበታል ኢትዮጵያን የምግብ አሰራር እና የአረብ ምግቦች ፈጣን እና ቀላል አሰራቶች ያገኛሉ:
በመቀጠል ለፀጉራችንና ለፊት ዉበት ማሳመሪያ ማስክ ,ዉህዶች,ትሪትመንት, ቅባትና ዘይት ማስኮች የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል : ታዲያ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሸር ኮመንት በማረግ ታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ እጅግ በጣም አመስግናለሁ:: 💚💛❤🙏🙏🙏
የትለያዩ የቁርስና መክሰስ ምሳም እንዲሁም የፆም ምግቦች ይገኙበታል ኢትዮጵያን የምግብ አሰራር እና የአረብ ምግቦች ፈጣን እና ቀላል አሰራቶች ያገኛሉ:
በመቀጠል ለፀጉራችንና ለፊት ዉበት ማሳመሪያ ማስክ ,ዉህዶች,ትሪትመንት, ቅባትና ዘይት ማስኮች የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል : ታዲያ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሸር ኮመንት በማረግ ታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ እጅግ በጣም አመስግናለሁ:: 💚💛❤🙏🙏🙏
Subscribers
44K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Yemenzwerkyoutube1930
(4 minutes ago)
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ አመሰግናለሁ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቅባትን ሰርታችሁ ተጠቀሙ ለኔ የጠቀመኝ ስለሆነ ነዉ ላጋራችሁ የወደድሁት አሰራሩን ያዉ ቪዶ ላይ በግልፅ ስላለ አይታችሁ ስሩ በጣም ጠቃሚ ነዉ ከወደዳችሁት ለሌሎች ላይክ ሸር በማድረግ ያጋሩት ፀጉር እድገት ልሳሴ ሁሉንም ያሟላ አሪፍ ቅባት ነዉ ስለተከታተላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
|
![]() |
hargtube216
(9 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳያሽን የኔ ሁለ ገብ እሞክረዋለሁ
|
![]() |
meazi.yemerewa
(18 minutes ago)
ሰላም የመዛችን እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ውህድ ነው የሰራሽው የጥብስ ቅጣል ለሁሉም ምርጥ ነው
|
![]() |
hanichotube
(28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ቅርፍድ በጣም ጠቃሚ ነው ለጸጉር ልስላሴ ከአንች ላይ እያየነውም ስለሆነ አንችንም ጠቅሞሽ ለሌሎችም የሚሆን ታምረኛውን ቅርፍድ ሮዝመሪ ዋውው ምርጥ ነው እናመስግናለን
|
![]() |
mirnatube6075
(32 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝ እንኮን ደህና መጣሽ አሪፍ የዘይት ቅባት ነው ቅርንፉዱ ባይበዛ ቅርንፉድ ሲበዛ ፀጉር ያከረድድል ሲበዛ ተጠንቀቁ
|
![]() |
Ekram475
(47 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ ዋው ልዩነው ሁቤ ሽኩረን
|
![]() |
Rozaguraga
(52 minutes ago)
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽልኝ ውዴ ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
onelovemedia8945
(1 hour ago)
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው ይዘሽው የመጣሽው እናመስግናለን በርችልኝ
|
![]() |
hanytwin
(1 hour ago)
እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ የቅርንፉዱ እና የሮዚመሪን ቅባት አሰራር ነወ በእሳት ሳይሆን በእንፋሎቱ ሲሆን ቆንጆ ነው የሚበላሻው ውሀ ከገባበት ይመስለኛል ቆንጆ አድርገሽ ማሳጅ አድርገሽ ነው የተቀባሽው እናመሠግናለን ስላካፈልሽን በርቺ
|
![]() |
Chereqa1357
(2 hours ago)
የመንዝዬ ሰላም ላንች ይሁን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው ቅባትሽ ዋዉ ድካም ልፋት የሌለበት የቅባት አሰራር በችልኝ
|
![]() |
Rakb553
(17 hours ago)
በጣም አሪፍ ነው እህቴ እናመሰግናለን
|
![]() |
hanan123tube5
(20 hours ago)
ሠላምሽ ይበዛልኙ የመንዝዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውው ምርጥ ቅባት ነው ቁሩፉድ ያከረድዳል እንጂ አንደኛ ነው የምር ታወቂዋለሽ ሮዝመሪም አሪፍ ነው ተጠቀሙት እናመሰገናለን
|
![]() |
habeshagebeta6414
(2 hours ago)
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ የሆነ የቅባት አዘገጃጀት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ቅርንፉድና የጥብስ ቅጠል ተጠቅመሽ ያዘጋጀሽው ግባአቶቹ ከምግብነትም አልፎ ለውበት የተመሰከረላቸው ሆኑ እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
|
![]() |
merry-2121
(16 hours ago)
ስለም የመንዝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነ ሮዝመሪ በጣም የተመሰከረለት ታምረኛ ጥቅም ያለው ውህድ እናመሰግናለን
|
![]() |
yebabowa
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ በጣም ሀሪፍ ነው ሮዝመሪ
|
![]() |
nibrettube8913
(22 hours ago)
ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳ ን ደህና መጣሽ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ የቁርፍድ እና የሮዝመሪ ቅባት ነው እኔ ለፀጉሬ በጣም ነው የሚስማማኝ እናመሰግናለን ልዩ ነው
|
![]() |
kokobe1961
(23 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እኳን ሠላም መጣሽ ዉድ በርች ምርጥ ነገር ነዉ ያሳየሸን
|
![]() |
netsiskitchen7169
(8 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ የኔ ምርጥ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬም በጣም ቆንጆ ፣ በጣም ጠቃሚ የሆነውን የፀጉር ቅባት የሮዝመሪን ፣ ይቅር ንግድ ዘይት ሰርተሽ ልምድ ሽፋን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።
|
![]() |
hanawerku
(20 hours ago)
ሰላም ሰላም የመዝየ ጎበዝ በጣምርጥ ቅባት ነው
|
![]() |
z.kitchen7030
(13 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ የመዝ ወርቅ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እንጠቀማለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እናመሠብያለሁየመዝወርቅእጅሽይባረክየኔባለሞያእንጠቀማለንያወቁትንማሳወቅመልካነትነውየኔመልካምሰላምሽይብዛባለሽበ
|
Add comment