Roza ጉራጌ
Roza ጉራጌ's Channel
 
 
 
 
Rozaጉራጌ
 
የኬክ አሰራር
2,914
 
Profile
 
Name
Roza ጉራጌ
Description
ON THIS YOUTUBE CHANNEL WE POST HEALTHY FOOD PREPERING, INCLUDING TRADITIONAL FOODS FROM THE MOTHERLAND AND FOODS FROM ABROAD. STAY TUNED SUBSCRIBE AND SHARE THANK YOU.
ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጽያ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👈
Subscribers
119K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Rozaguraga (4 minutes ago)
https://youtu.be/9JfriOBsXHM?si=T2AbXb9s4FlAimqP
lulitlula4290 (9 minutes ago)
ሮዛይዬ ዋው በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ በርትተሻል እዉነት ነዉ ሸንኩርት ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን️️️
belaynegash6550 (17 minutes ago)
ብዙ ሰው እንዲከተልሽ ከፈለግሽ በሳምንት ለውጥ ታያላችሁ አትበይ ለምን መሰለሽ ፊት ላይ እንጂ ፀጉር ላይ በሳምንት ለውጥ አይመጣም በተረፈ ስራሽን ስለወደድኩት subscriber አድርጌሻለሁ
almetubez237 (28 minutes ago)
ሰላም ሮዝዬ እካን ስላም መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው የጠቀመሽን ስላካፈልሺን እናመስግናለን
SeadaYimer-ft4fe (31 minutes ago)
ሸበት እዳይበቅል ነው ያልሽው ውደ የወጣውንስ ያጠፋዋል ወይ መልሽልኝ ማር
alemzertube4322 (46 minutes ago)
የተንቢ የገኝ ሰውእሺ እኅታችን እሞክረዋለሁ በርቺ
leylatube7153 (51 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሮዝዬ አህለን ውዴ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
emuyeyilma7752 (2 hour ago)
ጨዋነትሽ ክርስቲያን ወገኖቼ ስትይ በጣም ደስ ይላል
SamraEbrahim-hr7be (2 hour ago)
ባሁኑ ኑሮ ውድነት አረብ ቤት ሁነን አንችልም መዳም ካየች ኡኡ ነው የምትለው ለምን በላውም ንሮ ተራራ ሆኖባቸዋል
seni7092 (3 hours ago)
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሮዚዬ አዉ ሹንኩት በጣም አሪፍ ነዉ ለፀጉር እና ብዙ ጊዜ እጠይቃለሁ በተለያዩ ነገር
jxaxajac (9 hours ago)
ኧረ የአላህ ስጦታነው ፀጉራችሁ ላይ ወጥ አትስሩ
alemitualem-me6xj (18 hours ago)
ሽበት የሚያስቆም ወይም የሚያጠፋ ምንም ነገር የለም አሁንስ መቀለጃ አደረጋችሁን
Aberashe-nt9kl (18 hours ago)
አሁን.እዚ.ላይ
GiftyMohammed (19 hours ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏህወበረካቱእሮዝዬበጣምእናመሰግናለንጀዛኪአላህኸይር
nurabentbaba (9 hours ago)
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ሮዚ ማሻአላህ በጠም አርፍ ቭድዮ ነው
WebsarMekonen (20 hours ago)
ሸበት አንዳይበቅል ያረጋል እኮ ነው ያልሽው
zemzemali6970 (13 hours ago)
አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋውውውውውመሸአላህ ተባረከላህ ደስ ይላል ውደ በርችልኚ የኔመልካም
Umu-z8l (15 hours ago)
ቡናባይጨመርስ
YemisearchGethahun (19 hours ago)
ውዴ ከ በቆሎ ዱቄት ውጭ መሰራት አንችልም?
gebattube (2 hours ago)
ማሻአላህ ሮዝዬ እናመሰግናለን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.10