Profile
Name
Hanan 123 tube
Description
ሠላም እንኳን Hanan 123 Tube ሚዲያ በሰለም መጡ በዚህ ሚዲያ ውስጥ ስለ ባህል እና ስለ መግብ አስራር እና አዝናኝ ቀልዶች አቀርባለሁ::አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ያርጉ እና ሼር!
Subscribers
2.27K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
medinaethiotube
(4 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የተንቢ ከምወድላት ባህሪ ግለፀኝነቷ ነው ውሸትና ሚስጥር መደበቅ የሚባል ነገር አታውቅም ይመቻት
|
![]() |
usuf_tube
(10 minutes ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቶች እንደት ናችሁልኝ የተምቢ የኔ ምዕራፍ ደናነሽ እህት ደሴ ስትመጡ አደራ ሳታገኙኝ እንዳቴዱ ባለፈው አልፋቹኛል ብቻ አስታውሱኝ እሽ ውዶቾ
|
![]() |
Ethio7745
(17 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ፍቅር አንድነትን አላህይስጠን። ሰላም ለምዬኢቶጲያ ሀገራችን። ሰላም ለህዝባችን ይሁን ጥሩ ስራ ከሰራን በርግጠኚነት እንለወጣለን በስራሽ ላይ ጠካራ ብርቱ ከሆሽ ለሰው ልጅ መልካም ነገር ከተመኘሽ አቺም ለህሌናሽ ጥሩ ነው ሰወችም ይከታተሉሻል መልካም እንሁን ጥሩ ነገር ለኛው ነው መጥፎም ከሰራን ለኛው ነው ጥሩ ጥሩ ስራወችም ከመስራት ወደሆላ አንበል እንለወጣለን ባለን ጠካራ እንሁን ።
|
![]() |
tsageneshzag8104
(27 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ሀጋረችንን ሰላም ያደረግልን
|
![]() |
Yemenzwerkyoutube1930
(32 minutes ago)
ሃንዬዉዴ ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እንዴት ነሽልኝ ሰላ ለሁላችሁም ይሁን የምዬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የትቤዬ
|
![]() |
rozalovetube
(46 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ የተቢ በይ ተቀበይ ሆ
|
![]() |
zedyoutube4529
(51 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አፋጠጠቻትኮ ክክክክ ግንኮ እውነቷን ነው ገና አልተጋባችም ትክክል ናት አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
|
![]() |
yetaytube4308
(2 hour ago)
Arfi poragram naw yetanbi labuzu lajocha masli mahon yemtchil lajii nachi gaobz adankatlwwu xankarewa bicha jegana nachi
|
![]() |
tube-hk8nt
(1 hour ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺልኝ
|
![]() |
Em.YouTube.
(3 hours ago)
|
![]() |
enanaqale250
(4 hours ago)
Selamualeyekumi wrahimetolahi wbrkato selamishi yebeza ehit ekan selami metashi betami harefi koyeta neber
|
![]() |
naaniifiqir9405
(4 hours ago)
dasi stelu
|
![]() |
selamawityedngllj1079
(15 hours ago)
ሃንዬ እኔ ደምሬሽ አለሁ አንቺም እኔ ቤት እንዳትቀሪ
|
Add comment