መክሊት እና ቤቲ
መክሊት እና ቤቲ's Channel
 
 
🔴ተረተረት ክፍል (1)
144
🔴ተረተረት ክፍል ( 2 )
98
 
መክሊት እና ቤቲ
Profile
 
Name
መክሊት እና ቤቲ
Description
ሠላም ውድና የተከበራችሁ የመክሊት ወሎየዋ & Beti ቤተሠቦች እኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የምናስተላልፍላችሁ መንፈሳዊ ትምህርቶችና መዝሙሮች የተለያዩ የምግብ አሠራሮችና ቁም ነገር አዘል ጫወታወች ይገኙበታል ለዚህ ቻናል አድስ ከሆናችሁ ሠብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ስለመጣችሁ ከልብ አመሠግናለሁ💚💛❤️

ሠው ሆይ አፈር ነህ ወደ አፈርም ትመለሳለህ መልካም ነገር ለመስራት ጣር።














Subscribers
11.9K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
zdhabesha30 (3 minutes ago)
መክሊትይ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ደስ የሚል ተረት ነው እኔ በነገራችን ላይ ልበወለድ መጽሐፎችና እንደዚሁም ተረት ከህጻናት ተረቶች ጀምሮ የተለያዩ ጠንከር ያለ ትርጉም የሚሰጡም ተረቶች አሉና በጣም የተረትና የልብ ወለድ መጽሐፎች አድናቂ ነኝ
astersimatube (10 minutes ago)
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣልሸኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም የኔ መልካም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም
AmenatMuhammad (17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን አንድነት ያምጣልን ያረበ አሚንን በርቺልኝ እህት ጥሩ ቆይታ ነበር
ሰላም ሰላም እሕታችን እንኳን ደህና መጣሽ እሕታችን በርችልን ጠክሪልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በርች እሕታችን እንበረታታ ተበራቱ አብረን እንደግ እንበርታ እንደጋገፍ መልካምነት ለራስ ነው
Ftiyayabnetwa (32 minutes ago)
ሠላም ሠላማቹ ብዝት ይበል ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ በጠም ደስ የሚል ተረት ተረት ነው ትምርት አወዘል ነው በርቺ ውዴ ሠላም ፍቅር አንድነቱን ይስጠን
ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ወደ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ የነበረውን ቆይታ ጥሩ ቆይታ ነበር
Mebrat2111 (51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዚት ትርፍ ይበልልሽ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽዋውው የልጅነት ትዝታዬ በጣም ያምራል በርች ሰላም ፍቅር ያድለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን በያለንበበት ፈጣሪ ይጠብቀን
hulugebchanel6659 (1 hour ago)
ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በስላም በጤና በፍቅር መጠሺልን ስላምሺ ይብዘ በለሺባት ቦታ ስላም ፍቅር ለኢትዮጲያ ይሁን 🏼🏼
Ruta-Media (2 hour ago)
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው
mryammeYutb (3 hours ago)
ሰላም ሠላምሽይብዛ እህቴ እን ኳን ደህናመ ጣ አሪፍ ደስ ሚልቆይታነበር በርችልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪሰላምያዉርድልን
tube-yi6vt (2 hours ago)
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
Radiahmed (9 hours ago)
እዃንን ደህና መጣሸልን ውዴ ምርጥጥ አቀራረብ ነው ያቀረብሸልንን በርቺልንን ቀጥይበት አሪፍ እና አሥተማሪ ነው
fanitube5256 (21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኩዋን ሠላም ቆየሸን የድሮ ትዝታዬን ቀሰቀስሸው ተረተርት የመሰረት ደስ የሚል ተረት ነው በርቺልን እናመሰግናለን
hagerimedia (14 hours ago)
ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም ደስየሚል ቁይታ ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንንንን ሠላም ፍቅር አድነት ያድለን አሜን
tube20134 (14 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስተ ይብዛልኝ እህታችን በጣም ደስ የሚል ተረት ነው በዚሁ ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላሟን ትመልስልን
zuzubinitiseidi (13 hours ago)
ሰላም መክሊትየ እኳሰላም መጣሽ እህቴ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ በስደት ላይ ከክፍነገር ይጠብቀን በጣም ደስ የሚል ቦታ ነበር
fetiyayoutube2323 (11 hours ago)
ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን ሠለም መተሳሰብ ፍቅር አንድነት አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉዋ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን የኔ መልካም
emuloveyutbe (5 hours ago)
ሰላምሽይብዛእኳንሰላም መጣሽሰለመጣሽ በጣምደስየሚል ቆይታነው ልጅነቲን አስታወሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ ተማሪኪ አገራቸንሰላምያርግልን የኔመልካምክበሪልኝእውነትደስየሚልክ ፈጣሪይጠብቀን በያለንበት ደስይልላ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.30