ትዕግስት ፍኖ አማራ
ትዕግስት ፍኖ አማራ's Channel
 
ትዕግስት ፍኖ አማራ has no videos available.
 
ትዕግስት ፍኖ አማራ
Profile
 
Name
ትዕግስት ፍኖ አማራ
Description
Fano king 👑👑💖 ፍኖ ማለት ለሕዝብ የቆመ ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብሎ በፍትሐዊይነት የቆመ ነው ፍኖ አሸባሪ አይደለም ፣ፍኖ የሚዋጋው ለፍትሕ ነው ፍኖ ማለት አገር አድኝ እጅ አገር አፍራሽ አይደለም✅ፍኖ ማለት አገር በተወረረ ጊዜ ክተት ብሎ ወገኑን ለማዳን መሰዋእትነትን የሚከፍል ሕዝባዊ ሃይል ማለት ነው ፡፡ፍኖ ማለት ልክ እንደ መይሳው አልገዛም ባይነትን የወገቡን ሽጉጥ በመጠጣት በተግባር የሚያሳይ ማለት ነው ፡፡ፍኖ ማለት ልክ እንደ አፄሚኒሊክ ጥቁር ሕዝቦችን ነፃ ማውጣት ማለት ነው ፡፡ ፍኒት ማለት ልክ እንደ እትየ ጣይቱ ቆራጥ አመራር ማለት ነው ፍኖ ማለት የዶጋሊው ጀግና እራስ አሉላ አባ ነጋ ማለት ነው ፣ፍኖ ማለት የአርበኛው የገርሱ ዱኪ ወራሽ ማለት ነው ፣ፍኖ ማለት የሞቀ የደመቀ ኑሮአቼውን ትተው ለሕዝብ ብለው ጫካ የገባ ነው ፣ ፍኖ ማለት መንግስት በሕዋሐት ተወረርኩኝ ድረስልኝ ብሎ መንግስትን ከወራሪነት ያወጣ ጀግና ነው ፍኖ ማለት ሀገሬ እናቴ እሕቴ ከሚወረር እኔ ልሰዋ መጀመሪያ ብሎ ጫካ የገባ የሕዝብ ልጅ ማለትነው ፍኖ ማለት ከውጭ ሀገር ከተመቻቼ ቦታ መቶ ለወገኑ እራሱን እና ሕይወቱን የገበረ ሕዝብ ይበልጥብኛል ብሎ ለእውነት የቆመ የሕዝብ ልጅ ነው ፍኖነት ፍትሐዊነት ፍኖነት ኢትዮጲያዊይነት፣ፍኖነት አማራነት፣ፍኖነት እቢተኝነት አልገዛም በጨፍጫፊው መንግስት ፍትሕ የጎደለበት ነው ብሎ ለእውነት የቆመ ያማራልጅ ፍኖ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ✅🇨🇬 አባቶቼ ያቆዩልኝ ይሔነው ብሎ ውድ ዋጋ የሚከፍለው ፍኖነት ፍትሐዊነት ፍኖነት የማንም ብሔር ጥላቻ የሌለበት የሕዝብ ልጅ ነው ፍኖነት በማንነታችን አትጨፍጭፉን አትግደሉን ብሎ እራሱንም ሀገሩንም ከጥላት ወራሪነት ለማዳን ጫካ ቤቴ ብሎ የወጣ የሕዝብ ልጅ ነው ፡ፍኖነት
Subscribers
110
Subscriptions
Friends
Channel Comments
There are no comments for this user.
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.50 applyHTML finish at: 0.50