Profile
Name
𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞
Description
እንኳን ወደ አስቴር ዩቱብ ቻናል በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ በዚ ቻናል የተለያዩ ነገሮችን ትምህር በተራችሁ በቤታችን ውስጥበጣም ቀላል የምግብ አሰራር ይመልከቱ እባካችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችንም በጣም አመሰግናለሁ ከልብ Welcome to 𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞 channel. In peace, health, love, happiness, togetherness, you have come here in peace. You have learned various things in this channel. Watch the very simple cooking in our house. Please subscribe and become a family. Thank you all very much from the bottom of my heart. please subscribe my YouTube channel thank you so much💕🇪🇹💕🙏💕
💘𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞
💘Subscribe
💘Sarah
💘Like
Wellington Come to my Channel 💘
💘𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞
💘Subscribe
💘Sarah
💘Like
Wellington Come to my Channel 💘
Subscribers
139K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
astersimatube
(3 minutes ago)
ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ
|
![]() |
frieyoutube
(10 minutes ago)
ሰላም አስቱዬ ውዴ በጣም ደስ የሚል ጥራቱን የጠበቀ ምርጥ አሰራር ነው ቆንጆ ብርያን እጅሽን ይባረክ ውዴ ሼር
|
![]() |
nurabentbaba
(17 minutes ago)
አርፍ የሩዝ አሰራር ነው ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገረችን ሰለም አላህ የድርግልን ዘረኝነት ከምድረ ገፅ አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን በጠም ቆንጆ አስተመሪ ቭድዮ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ እነመሰግነለን ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ጉዞ ወደፊት
|
![]() |
LioWeldi-b8x
(27 minutes ago)
ምግብ ሰረቼ አላውቅም ነበር በላፎ አንችን አይችሽ ሰረሁኝ መዳሜ ቆንጆ ነው አለች እኔ ግን መብላት አልቻልኩም ነበር በድንገት አመማኝ ከዛ መብላትም ቀረ መልኩን ብቻ አይቼ ጠገብኩኝ የእውነት እጅሽ ይባረክ በረችልን እና የመዳም ቅመሙች እግዚአብሔር ይመርሽ በሉኝ የእናንተ ማለት ለኔ ትልቅ ነገር ነው የኔ ውዶች በርቱልኝ ለአገረችን እግዚአቤሔር በሰላም ያብቀን
|
![]() |
ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
(31 minutes ago)
ዋው አሰራሩ ቡዙም አይከብድም እናመሰግናለን ግዜሽን ስለሰጠሽን
|
![]() |
Ourtime-1
(47 minutes ago)
ውድ እህታችን በጣም እሚአምር በርያኔ ነው ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽን አይቆርጥመው ይህን የመሰለ ሙያ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
|
![]() |
habiba-z3s8e
(52 minutes ago)
እህታችን በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍነው
|
![]() |
tigesttadesse1215
(1 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና የሚያምር የፕሪያኒ አሰራር ነው ሰርተሽ ያቀረብሽልን ባለሙያ ነሽ እጅህን ይባርከው ችሎታሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
3MeeryChannel3487
(2 hour ago)
ዋውውውው ይሚግረም ትውዳጅ ምግብ ነው ትበልትው ይማያልቅ እጅ ሚያስቅረጥም ምግብ ነው ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ
|
![]() |
itsmeageri
(2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሸ እህታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል
|
![]() |
mryammeYutb
(7 hours ago)
ሰላም ሰላምሽይብዛልኝ እህታችን ዋወወወ
|
![]() |
abelmessyentertainment
(13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ሀሪፍ ለየት ያለ አሰራር በጣም ቆንጆ ምግብ እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
feker122
(7 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን አስቴር እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም የሚያምር የብሪያኔ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
|
![]() |
yohannatube
(12 hours ago)
እንኳን በደህና መጣሽልን ውድ እና መልካም እህታችን
|
![]() |
tube20134
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም የሚያምር የቢሪያኒ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጂሽ ይባረክ ያላወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት
|
![]() |
yeelsa
(9 hours ago)
ሰላም ሰላም አስቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዋው እንዴት የሚያምር የእሩዝ አሰራር ነው ከለሩ አቀራረብሽ ሲያምር እጆችሽ ይባረኩ ሰላም ፣ፍቅር፣ አንድነትን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን ያድልልን ይስጥልን በስደት ያለነውን በጤና ጠቡቆ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር
|
![]() |
zufannagn6027
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ስለ እመ ክርስቶስ ለ እንዲሁን
|
![]() |
tube-mm6nf
(10 hours ago)
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የከብሠ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ
|
![]() |
umukeramyoutube8543
(2 hours ago)
ስላም ስላም የኔ ውድ እህት. አስቱየ የኔ መልካም እንክንገር ደህና መጣሺ. ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት. ማሻ አላህ ማሻ አላህ. በጣም .ነው እሚያምርው. እጂሺ ይባርክ አሪፍ አስራር ነው ቀጥይበት ውዴ. አላህ ሀገራችንን ስላም ስላም ያድርግልን በስላም ለሀገራችን ያብቃን በያለንበት አላህ ይጠብቀን. ሀሪፍ ቆይታ ነበርን ቀጥይበት
|
![]() |
tube-yi6vt
(22 hours ago)
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ የምወድሽ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው እጅሽ ይባርክ
|
Add comment