mebrat Tube መብር
mebrat Tube መብር's Channel
 
 
 
 
2 February 2025 ሐረግ ድራማ (51)
12
 
mebrat Tube መብር
Profile
 
Name
mebrat Tube መብር
Description
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ዩቲብ ተከታታዬች በሙሉ ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ በማድርግ አበርታቱኝ ብዙ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ቻናል ነው አመሰግናለሁ🙏
Subscribers
17.9K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
HanaWuletawtube (4 minutes ago)
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi ወይኔ መብርዬ ግን መቼም ነብስሽ አይታርም የማሳመን ችሎታሽ ግን ወይኔ ቀሪ ሀብታችንን በቀላል ይወስደው ወይ መዬ ይመችሽ እውነትቃልዬ የኔ ምስኪን
ቡዜነኝ-ሠ9ጐ (10 minutes ago)
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ፕራክ ብሎ ዝም ነው ክክክክ ያንቺ ፕራክ ደግሞ ይለያል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ቀጥይበት
Teyonmaryam (17 minutes ago)
ወይ ፕራንክ የስራህን ይስጥህ የምር የእውነት ግን እንደዚህ የሚጠቁ ብዙ እህቶች አሉ እና በጣም ያስተምራል በርችልን በጣም ደስ ይላል
ኒናስ.ኑኑሻ (28 minutes ago)
ምንኑ ነው የሂደው ጎድ በል ጎንደር ፈጣሪዮ ሰላማችሁ ይብዛ የዚህ ቻናል ቤተሰብ በጣም ቆጆ ቆይታና ሀሪፍ ጊዜ ነበር
zufannagn6027 (31 minutes ago)
እስከመጨረሻ ድረስ ነው ያዳመጥኩሽ በእውነት ያለሽ እውነት ነው ሚመስለው ግን እስካሁን እንዲህ የቆጨሽ እስካሁን ድንግልናሽ አለ ?እኔ ደግሞ ክርስትና ለልኩ ነበር እስኪ በቃ ሰራሽላት ጥሩ ጓደኛናት በነገራችን ላይ
Gubaehawariyat (46 minutes ago)
በጣም ደስ ብሎኛል ውድ እህቴ በርቺልን።ደስ የሚል ስራ ነው ያቀረብሽልን።
Addisሆነ (52 minutes ago)
ቃል የኔ ሩሁሩህ አገኘችሽ በጣም አሳማኝ በሆነ ሲሰተም ተጠቅማብሽ አሰጨነቀችሽ አይዞሽ ገለቴ ከዚህ በኋላ እዉነተኛ ብትደፈርም ማንም አያምናትም በቃ እርግጠኛ ነኝ ተደፍራለች ቱ
Radiahmed (2 hour ago)
,ቃልዬ ተገኝተሻል የኔ የዋህ አሥጨነቅሻት እኮ ኡኡኡ እኔማ ብሆን አላሥጨርሥሸም ከምር ከድንጋጤዬ የተነሣ ሣሥበው ከባድ ነው በሠው ሀገር ላይ ሆነ ንን እዲህ አይነት ክሥተ ት አያድርሥሥ
Zgor8919 (2 hour ago)
በጣም ጎበዝ እኮነሽ ትችያለሽ የምር ፕራንኮችሽ በጣም ሀይለኛና አስቂኝ ናቸዉ አቤት ግፍሽ
SebleAbraham-zt2hn (3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ጥሩ ዝግጂት ነው ጎበዝ በርች ብዙ መስራት ትችያለሽ በጣም ጎበዝ
Yiman2194 (22 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንት ናችሁ ቤተሰብ ሰላም ቆያችሁ
ETENESH (19 hours ago)
ሀገር ካሀገር ውጭም ያላችሁ የሰዉ ልጅ ሁሉ ሳለም ላናትይሁን ዋዉ ዋዉ አቅራረቢዉ ደሞሲመች እንዲሁም እህታችን well come ብልናልአሪፍ ቢድዮ ስለሆን ከልብ እናመሰግናልን
kidistTafyaTube (17 hours ago)
ሠላም ሠላም ላንቺ ይህን ዉድ የተከበራችሁ ለሀገራችን ልጆች ልጆች አይይይ ዘንድሮ ኘራንክ ነው የተከበራችሁ ለሀገራችን ልጆች
RamiTube-ox6xn (5 hours ago)
ሰለም ሰላም እኳን ደህናመጣሺ የኡነት ትችያለሺ ወዴ በረቱ አዳዴ የሰውልጂ እደዚህ መጥፎ ነገር ይገጠመወዋልግን የሚረዳ አይዞሺ የሚል ቤተሰብ ሆነ ጎደኛ የለም ጎደኛሺ የምር ኡነተኛ ጎደኛነች በረች ብይልኝ በመልምነቷ በ
ኢክራምይቱብ (2 hours ago)
መብራቶየየየ እካን ሠላምሠላም መጣሸ ዛሬላይ እሚታመን ጠፍቷል አብሸሪ ሴትን አትመኚ ማማማየ ጠካራ ሰው ሂኒ ክብርሸ ይመለሳልልል
Ruta-Media (12 hours ago)
የሚገርም የእውነተኛ አለሙን ገጽታ ይዟል በጣምም አስተማሪነው የብዙዎች ህይወት እዲህ ስለሚያበላሽ በጣም አሪፍ አስተማሪነው በርች
romanyoutube-h9l (3 hours ago)
ወይ መብራት ፕራንክ ለማድረግ አንደኛ ነሽ
tgtubelo6774 (20 hours ago)
ሰላምሽ ብዝተ ትርፍ ይበልልኝ እህቴ ፕራኩ ተሳክቶልሻል የምር በጣምነው የደነገጠችው ሚስኪን እደዚህ አድርገሽ ጉድባሰሪያት ጉድ
susu-bm3oc (8 hours ago)
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ጉድ ፈላ እደት ነው ነገሩ ሀሀሀ ሴት መሆን ፈተና ነው እውነት መስላታል አይይይ ተበላች በነፃ እኔ ግን እውነት መስሎኝ ነበር ግን በመጨረሻ ገባኝ ጣም ጣም እያለኝ አላለችም ክክ
astersimatube (3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ አንኳ በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን በጣም እናመሰግናለን ከልብ ውድ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.70 main response parse finish at: 1.10 getAdditionalSections finish at: 1.40 applyHTML finish at: 2.70