Profile
Name
Konjo Nesh
Description
እንኳን ወደ ቆንጆ ነሽ ይቱ ቻናል በስላም መጡ በዚህ ቻናል እዝናኝ እናእስተማሪ እዲሁም ትምህርት እዘል ቪዲዋችን ያገኛሉ እዲስ ከሁኑ ስብስክራይብ ላይክ ሽር በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ welcome to konjo nesh yutbe chanlnnel if you are the member of your channel you have get poem entertainment history art s education etc please#subscribe #like &share
Subscribers
4.76K
Subscriptions
Friends (11)
Channel Comments
![]() |
achutube1688
(3 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው
|
![]() |
kalkidan
(10 minutes ago)
ዎው አሪፍ አሰራር ነበር
|
![]() |
buzetube1356
(17 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋው ቆንጆ አሰራር ቆይ እሞክራለሁ
|
![]() |
fikerenaselam
(27 minutes ago)
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋው አሪፍ አሰራር ነው ወደጄዋለው ግን ሰርቼ አላውቅም እናም እሞክረዋለው
|
![]() |
tube8360
(32 minutes ago)
ጤና ይስጥልኝ ሠላምሽ ይብዛልኝ። እህት የኔ ባለሙያ። በርችልኝ
|
![]() |
susufamilytube5629
(46 minutes ago)
ሰላም እህታችን እናመሰግናለን በጣም ሀሪፉ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርችልንን
|
![]() |
hiwanabebetube
(52 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህት እኩዋን ደና መጣሽ በርቺ በርቺ ቆጆ አሰራር ነው
|
![]() |
nibrettube8913
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ ቆጆዬ ዋውውው በጣም ቆጆ አሰራር ነው ቆይ እሞክረዋለሁ ውዴ
|
![]() |
yemenafestwegiya
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ለአንቺ ይሁን የእኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልኝ ውዴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውው በጣም ነው የሚያምርው በርቺልኝ
|
![]() |
Hana_tube
(3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን ሰላምሽ ይብዛ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ መከራ ነው በርቺልን
|
![]() |
ስኒነኝ
(15 hours ago)
ስላም ቆንጅት ውድ እንኳን ስላም መጣሽ ዎውውውውው በጣም እሪፍ አስራር ነው
|
![]() |
ETENESH
(14 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልለህዝቤት ቆንጅያእንኳን በላላም መጣሽ አዎን በስደት በተገኘውአጋጣም የሀገሩን መጠጥና ምግብ ለማዘገጃት የሚምክር ሰው የስደስታኛል
|
![]() |
ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
(12 hours ago)
ቆጅዬሰላም ፍቅር አድነት ላችይሁን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን በርችልኝ የኔጀግና በጣም ደስ የሚል ቆይታነበር
|
![]() |
Yemenzwerkyoutube1930
(3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ እንዴት ነሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ የቴምር አሰራር ነዉ ያሳየሽን ሲያምር ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
|
![]() |
ልዕልትtube
(4 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ቆይታ ነው በርቺ ውዴ
|
![]() |
umsalhaden
(12 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን ከልብ እነመሰግናለን አገራችን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
meditube9905
(2 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛልኝ ቆጆየ እንካን ደና መጣሽልኝ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነወ የኔ ባለሞያ
|
![]() |
bizuyetube8
(14 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ዋውው
|
![]() |
SecretVideos12
(14 hours ago)
ሠላም ላንቺ ይሁን ጥሩ ስራ ነው ክብረት ይስጥልን በርቺ እህት አለም
|
![]() |
ፋክት123
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እንኳንም ደስ አለሽ የኔውድ ደስታሽ ደስታቺን የኔ ማር ደግሞ የሰራሺይ ዋው በጣም ነው እሚጣፍጠው
|
Add comment