DERASH MEDIA ደራሽ ሚድያ 67
DERASH MEDIA ደራሽ ሚድያ 67's Channel
 
 
 
 
 
 
DERASH MEDIA ደራሽ ሚድያ 67
Profile
 
Name
DERASH MEDIA ደራሽ ሚድያ 67
Description
DERASH MEDIA ደራሽ ሚድያ 67 ውድ እና የተከበራችሁ እንኳን ወዳ ቻናሌ በደህና መጣቹሁ በዚህ ቻናል የተላያዬ የምግብ እናም ሁለገብ ያሆኑ ቪድያዮችን ያግኛሉ ከእርሶ የሚጣበቅ ላይክ ሼርር ሰብስክራብ በማድርግ ቻናሌን ይቀላቀሉ wel come to this channel you will find food and various versatile videos on this channel join usby subscribing like share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ana Dhufuu Hordoftootaa Channel Derash Media Bagaa Nagan Dhuftan Noru Jenee Akasumas Wantoonii Channel Kan Irratti Darbu Hojiiwani Garagara Akasumas Gorsaa Qophii Barumsaa Adda Addaa Fi Namootaa Harkaa Qaleeyii Ta..an gargaruu fikarooraa koo qabadheraa sub .like share gochuu na jajabeesaa oromoo koo isiim jaladhaa galatoomaa!!!!
Subscribers
5.24K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
HanaWuletawtube (4 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት በጣም ደስ ይላል አባይ የኛ ተስፋ
zekidusanmedia (10 minutes ago)
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ግድባችን የአንድነታችን መሰረት ነው እንኳን ደስ አለን። በጣም ደሥ ይላልን ገና ብዙ እናያለን እኛ ኢትዮጵያውያንን አንድነታችንና ሠላማችን ከስጠበቅን ጠላቶቻችን እጃቸውን በአፋቸው እንዲጭኑ እናደርጋለን ።
ኡሙሐምዛYouTube (18 minutes ago)
ሳለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን
እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኳን በሠላም መጣሽ ግድብ ስለተሞላ በጣም ደስ ብሎናል ነገርግን ሕዝብ እያለቀ ነው ሐገር ምስቅልቅሎ እገወጣ ነው ድሐው ምስኪኑ ሐዝብ እያለቀ ነው በተረፈ በመሞላቱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻውን ያሳምረው እግዚአብሔር
LomeiታደስYOUTUBE (31 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውጭና የተከፈላቸው ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ፈጣሪያችን የሰላም የትግል አንድነት ያስፈልጋል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መውደድ የሚያጋልጠው ከሁሉም በላይ ሰላምእና ፍቅር ሲኖርህ በአጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያደርግልን አንድነት የለን በጣም ደስ ይላል ዣቬር መዝገብ ለሁሉም ናዚያት ኤግዚያብሔር ይመስገን
kidistTafyaTube (46 minutes ago)
ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሻ በጣም አሪፍ ነበር ኢትዮጵያን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር ያድርግልን አሜን አሜን በእውነት ቆንጆ ነውጰ
metitube5887 (52 minutes ago)
በጣም ደስይላል ግድባችን ተሞልቷል ሰላም ፍቅር አንድነት ለምዬ ኢትዮጲያ
hayuti_819 (1 hour ago)
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ
Yenantwtube. (1 hour ago)
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለኢንጅነር ስመኘው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው ለሀገሩ የለፋ ሰው ነበረ።
abelmessyentertainment (2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናት ሀገሬ ከፍ ከፍ በይልኝ በቀጣይ በሌላ ቭዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
zewdneshtadese (6 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ደራሽየ አር በጣም ደስስ ይላል ከዚህ በላይ ደስታ አለዴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ይላል አገራችንን አምላክ ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት ያድርግልኖ አሜን
ሰላምሀበሻ (15 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያንጣልን አሜን
hagerimedia (5 hours ago)
ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም አሪፍ ቁይታ ነበር ነገርግ በጣም ደስብሊኝም የሀገሬ እድገት ነገርግን ህዝብን እየጨርሱ ልማት አይታየኝም ብቻ ፍጣሬ አምላክ ሠላሙን ያምጣልን አሜን
Hameremedia21 (5 hours ago)
ኧረ ደስ ብሎኛል፣ ሀገሬ ኢትዮጵያ እውነትም ቃል አላት። ይቀጥላ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አሻራችን ያረፈበት አባይ በእውነት ኮራን፣ ወደፊት, ወደፊት..ግድባችን የአንድነታችን መሰረት ነው እንኳን ደስ አለን። #ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል! ጠላቶችሽ ይክሰሙ!!
ሰሳም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ደስ የሚል ዜና ነው የነገርሽን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የአባይ ግድብ ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታትእንጂነር ስመኘው የደከመበት ሂወቱን ያጣበት ነውነፍሱን በገነት ያኑርልን አልቆ መጨረሻውን አሳምሮ ፍሬውን እስከመጨረሻ ለማየት ያብቃን
Astertube23 (13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
mulutamru (12 hours ago)
ሰላም ሰላምሸ ይብዛልይ አገራችንን ሰላም ያረገልን ፍቅር ለአገሪ ሰላም ለወገኔ እኳን ደና መጣሽ እኳን አብሮ ደስ አለን አባይ ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን እደገደቡ የአገራችንን ሰለሰማም ሞሉቱ የፊሰሰ አሜን አሜን አሜን
HanaWuletawtube (7 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገንሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት በጣም ደስ ይላል አባይ የኛ ተስፋ እንኳን አብሮ ደስ አለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ፋክት123 (3 hours ago)
ተመስጌንንን ፈጣሪ እስኪ መቸነው ሰው ሰርቶ እሚያልፍለት በእውነት ስንቱ ተጋደለበት ስንቱ አፈሰሰበት መቼ ይሆን በእውነት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን
tgtgtube5346 (18 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም ያርግልን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.40