Profile
Name
የመናፍስት ውጊያ Tube
Description
እንኳን ወደ መንፈሳዊ ትጥቅ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል በመንፈሳዊ ህይወታችን ስለሚገጥሙን ፈተናዎችና መፍትሄዎቻቸው በስፋት እና በጥልቀት እንማማራለን አብራቼሁን በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribers
5.09K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
yeamanuellej2721-e1g
(4 minutes ago)
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት
|
![]() |
Wazemamekuriahaile
(10 minutes ago)
Amen zemare melaikte yasemallen abatachen mameherachen Abba girma erajem adme yestoe
|
![]() |
tigist-_21
(17 minutes ago)
መምህርዬ ላንተ ነዋ የዘመረው ሁለታችሁን በዝ መንገድ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
|
![]() |
gitidadi2022
(28 minutes ago)
Amen.Amen.Amen
|
![]() |
ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
(32 minutes ago)
መምህር መህረት አብ በጣም ነው የምንወድህ መምህር ተስፍየ ም እዲሁ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን
|
![]() |
ethiosaudi
(47 minutes ago)
መምህር ምህረተ አብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በምህር ተስፋየ አበራ መምህራችን ለዚህ በቅተህ እኛንም አዳንከን መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ መምህሮቻችን
|
![]() |
ቅዱስገብረኤልአባቴ
(51 minutes ago)
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
|
![]() |
ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
(2 hour ago)
በውነት ድቅ መዝሙር ነው ወኔ መምህራችን ጠፍህብን አለህ ግን እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን የመላእክት ዝማር ያሰማልን እውነት ነው
|
![]() |
gezebefeker2267
(2 hour ago)
Wow wow የዘመናችን ብርቅዬ የቤተክርስቲያን ልጆች
|
![]() |
Kidist-rn2xc
(2 hours ago)
እኔን አስሮ እሱን ፈታዉ ያለዉ ዲያቢሎስ መቼም አልረሳዉ መምህር ኤፍታህ የምወደዉ ቃል ምህረተአብ ምክኒያታዊ አስተዋይ እዉነተኛ ሰባኪ ነህ። የአንዲት ልጅ ምስክርነት ሰምቼ ነበር ስብከትህን ስትሰማ የማይሰማ ጆሮዋ የአንተ ስብከት ሲጀምር ያለዉ የደወል ድምፅ ስትሰማ ጀሮዋ እንደተከፈተ በገጠመኝ ተናግራ ነበር ለካ ያለምክኒያት አልነበረም ብዙ ማፍራት የምትችል ነህ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ
|
![]() |
ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
(13 hours ago)
ስወደው ይሄን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመምህራችን ምሕረት አብ መምህሬ በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን የብዙዎች ብርታት
|
![]() |
ሀጢያተኛዋ
(19 hours ago)
መምህራችን የኛ ሀዋሪያ ለአተ ቃል የለኝምብቻ ኑርልን
|
![]() |
belayneshabebe7632
(17 hours ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ መምህር ምህረት አብ አሰፋ!
|
![]() |
kidistkassa7093
(11 hours ago)
መምህር: ምረተ: አብ:ዝማሬ: መልአክትን:ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::
|
![]() |
Tseyamariyam
(7 hours ago)
አሜን ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ️️️️️️️️️️️️️️️️
|
![]() |
NtguJthk65
(11 hours ago)
መምህረዬ እምብረሀን ትጠብቅህ የዘመኑ ሀዋሪያት ስለሆንክልን እጀግ አድረጌ አክብረሀለሁ
|
![]() |
mulu1270
(13 hours ago)
Amen Amen Amen Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll
|
![]() |
amaamm7235
(15 hours ago)
የኔ እቁ መምህር እመብዙሀን ትጠብቅህ ባየሁብህ ቦታ ደእሰ ነውኮ የሚለኝ መምህሬ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ እምትወደው ቅዱስ እሩፈኤል ጥበቃው አይለይህ
|
![]() |
kidyedegel5784
(2 hours ago)
Amen Amen Amen
|
![]() |
meseretnigusu5662
(11 hours ago)
እደዚህ አድ ስትሆኑ ታምራላችሁ ሁለታችሁንም እኖዳችችሆለን
|
Add comment