አብዱልአዚዝ ዩቱብ ABdulAziz
አብዱልአዚዝ ዩቱብ ABdulAziz's Channel
 
 
ኢትዮጵያ ሀገሬ
54
ገራዶ ሜዳ
46
ወሎ ደሴ &አይጠየፍ አዳራሽ
45
የገጠር ሰርግ ትውስታ
24
የአክሱም ሀውልት
20
የቤት እቃ በኢትዮጵያ
14
 
አብዱልአዚዝ ዩቱብ ABdulAziz
Profile
 
Name
አብዱልአዚዝ ዩቱብ ABdulAziz
Description
#አንኳን ወደአብዱላዚዝ ቻናል በሰላም መጣችሁ ሸር ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱን#በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ባህላዊና አሰተማሪ የገጠር አኗኗርን ማእከል ያደረገ እና ህገወጥ የሰወች ዝውውር የምንካላከልበት ፣ጥንታ ቦታወችን የምናይበተ በቻልነው መጠን ሚሰክኑችን የምረዳበት ከዘር ከፖለቲካ የፀዳ ቻናል ነው #ጥሩ ነገር አንድንሰራበት የናንተም አሰተዋፅ ነው#
Subscribers
2.15K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
emayoutube65Ema (3 minutes ago)
እጅግ በጣም ያሳዚን ነገር ነው በሁሉም ቦታ ነው የኔ ውድ ብቻ አላህ ያግዛችሁ በጣም እናም አገረችን ከባድ ሆኖል
ሀይሚቲዩብH (10 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ አህለን እጅጉን ያሳዝናል በጣም ከባድ ነገር ነው የቤት መፍርስ ፈጣሪ ይድርስልን እህቴ
mesetube7831 (18 minutes ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ የእውነት በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ልብን ይሰባራል ፍቅርና አንድነት ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን እህት አለም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንግዲህ ድህ በሀገሩ እንዳይኖር ተፈርዶበትል እርሱ ልዑል እግዚአብሔር የምስኪኖችን እንባ ይመልከት እንጂ።
kalyeyoutube7508 (32 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል እውነት ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነት ያደድለን ለገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን ለሑሉም እግዚአብሔር ቀን አለው
meskid2174 (47 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል እውነት ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነት ያደድለን ለገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን ለሑሉም
Tube-yc7lj (51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት በጣም ያማል በስማ ምን አስበው ግን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው እፍፍፍፍፍ
omabdulaziz_tube (1 hour ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ዘመዴ አህለንኡላህ ይድርስልን
ትዝታyouTube-h7v (1 hour ago)
ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ለውዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ እዝጊአብሄር በጥበቡ ይጠብቅሺ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል አይይይይ
Minitewabeፍቅር (3 hours ago)
ብዙ ጊዜ ለ ደህንነት አይሰማቸውም ምቀኞች ናቸው አቶ ኃይለ ማርያም እስከ መጨረሻ እናንሳ ለምንድን ነው የሚባል ነገር ተስፋ መቁረጥ ያለበት የት አላማና
Abmalikyoutube8606 (2 hours ago)
አሰላም ማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህና መጣሽ ውይ ደሞ ምን አድርጉ ነው እሚሎቸው አይ እደው አገራችንን ወደየት እየሄደች ነው እረ ላገራችንን ሰላሙን ያምጣላት ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርች
ferdose (23 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቲላሂ ወበረካቱ የሀገራችን ነገር አሳሳቢሆኖ ቀጥላል ምን ቢደረግ መፍቲ እደሚ መጣ አላዉቀነም
ematube8524 (10 hours ago)
አሰላም አሊኩም ውዴ እህት ወንድሞችየ ሰላማችሁ ይብዛልኛ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሬፍ ቁይታ ነበርን እህቴ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞችየ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኛ መልካም ቁይታ ነበርን
አላህ ይደረሰልን
fikrtube8422 (3 hours ago)
ሠላም ላች ይሁን ውደ እንኳን ደህና መጣሺ ወይኔ ከባድ ነው ህገወጥ ቦታ ላይ መሥራት ውድ ቢሆንም ህጋዊይ ቦታ ይበልጣል አስተማማኝ ነው ለፍቶደክሞ ሲፍርስ ማየት ያሳዝናል
zeynbenuru7965 (22 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካት አብሽሪ በርች
hikmatube4561 (16 hours ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ወላሂ በጣም ያሳዝናል በሰው ሀገር ተቃጥለን ሰርተን ባዶ አስቀሩን
መኪየሀርቡዋ (8 hours ago)
ስደተኛዋ
martatube8194 (13 hours ago)
ሰላም ሰላም ለሁላችሁም ውይኔ የምር ይሄን ማየት ይከንዳል አንድ ቤት ለመስራት ምን ያክል ዋጋ እደሚከፈል ግን እደቀላል በሴኮንድ ውስጥ ሲያፈርሱ እይይይ
RabyYouTube (11 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ሂድያይስጣቸው በጣም ያሳዝናል ምናይነት ጭካኒነውግን የስንት ሚስኪን ቤት የሚያፈርሱት በዚህ ኑሮ ላይ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.40