Profile
Name
BEYOND THE SEAS You Tube የባህር ማዶወች
Description
ሰላም ሰላም የተክብራችሁና የተወደዳችሁ ውድ ተከታታዮቼ እናም ተመልካቶቼ በያላችሁበት ቦታ ሰላምታየ ይድረስልኝ ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም ከልቤ ❤❤❤👈 🙏አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ለናንተ ይጠቅማል ያዝናናል ያስተምራል ያልኩት ነገር ይዤ እቀርባለሁ እናንተም ከጎን በመሆን ድጋፋችሁ እይለየኝ ስል በታላቅ አክብሮት ከትህትናገ ጋር እጠይቃለሁ🙏🙏🙏👈ሽር # ላይክ# ሰብስራይብ በማድረግ ሁሌየም ከጎኔ በመሆን ድጋፍችሁን እሻለሁ❤❤❤🙏
በዚህ ቻናል የተለያየ ሀሳቦችንና ስለራሴ ህይወት ሌሎችንም ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ነገር የተቸገሩትን ለመርዳት ፍትህ ለሴቶች የምጠይቅበት እንዲሁም ማህበራዊ መንፈሳዊ ትምህርቶች የማቀርብበት ቻናል ነው
በዚህ ቻናል የተለያየ ሀሳቦችንና ስለራሴ ህይወት ሌሎችንም ያስተምራል ብዬ ያሰብኩትን ነገር የተቸገሩትን ለመርዳት ፍትህ ለሴቶች የምጠይቅበት እንዲሁም ማህበራዊ መንፈሳዊ ትምህርቶች የማቀርብበት ቻናል ነው
Subscribers
3.92K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
emutube6233
(3 minutes ago)
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን በርችልኝ ጎበዝ በቀጣይም በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
kalkidanlove3189
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ዋዉ ደስ ስትሉ በጣም ፈታ ያለች ናት ጎደኛሽ እንደዚ አገር እና ባህልን ማስተዋወቅ ጥሩ ነው
|
![]() |
martatube8194
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውድዳችዬ እንካን ደህና መጣችሁ ዋው ድስ የሚል ቆይታ ነበር እናምልሰግናለን ሰላም።ለሀገራችን እና ለህዝቦቻ ይሁን።አሜን
|
![]() |
mesetube7831
(27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋዋዋዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ፈጣሪ አምላክ ሰላም ያድርግልን እኛንም ፍቅርና አንድነት ይስጠን
|
![]() |
ትዝታyouTube-h7v
(32 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዛት ብዝዝት ይበልልሺ እህት ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቅን የባህርዬ እድት ነሸ ዋዋውውውው ከልብ እናመሰግናለን ️
|
![]() |
kalyeyoutube7508
(46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሑ ዋው እውነት በጣም አሪፍ ስራ ነው እንደዚህ አገርን እና ባህልን ማስተዋወቅሽ በጣም አሪፍ ነው ሚዲያን ለጥሩ ነገር ስንጠቀመው በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
Fetah90
(52 minutes ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻ አላ አሪፍ አገላለፅ ነው የገለፀችው የኔ ማሮች ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ
|
![]() |
dammejifaraa2225
(1 hour ago)
የኔ ውዶቼ ዋው ያምራል በጣም በርቱ ውድድድድድድድ
|
![]() |
astertube1663
(1 hour ago)
ስላም ስላም ለዝህ ቤት ይሁን እንኳን ስላም መጣሽ አገራችን ስላም ያድርግልን ስላም ለአለማችን ስላም ለህዝባችን ይሁን አሜን አሜን አሜን በርች የኔ መልካም እህት
|
![]() |
YohenanzegiYon
(2 hours ago)
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እህታችን እንዲህ ባህልን ሀገርን ማስተዋወቅ መልካም ነው ለሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን እርድኤት በርከትን ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ስደተኞች በስላም ለሀገራችን ያብቃን
|
![]() |
Demenamorke2146
(9 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን በጣም ታምራላቹ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን️️
|
![]() |
mikiyasgeberemedeniweletke8320
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን ከዚህ በላይ የምታገለግሉ በትን እግዚአብሔር አምላክ አቅምናጉልበት ይስጣችሁ በእውነት
|
![]() |
Ruta-Media
(9 hours ago)
ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የባህር ማዶዋ ወይ ጉድ እድርና የመንደርን ኑሮ ነጮች ያውቁትታል ጉድ እኮነው በርቱልን ይመቻት ጓደኛሽ የኔውድ ምስኪን ነች እግዚአብሔር አይቀይርብሽ ጸባዮን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
|
![]() |
tadessegashaw7173
(4 hours ago)
መልካም ነው ሀገርሽን እያሴተዋወቅሽ ነው
|
![]() |
ABdulAziz-rn3kf
(7 hours ago)
ሰላምምም የኔዋ እንቁ ዘር ሀይማኖት ማንነት የማተመርጭ እህታችን ከሁሉም ጋ ተመሳስለሽ የምኖሪ አንቁ በነገራችን ላይ ጓደኛሽን አለማመሰገን አይቻልም ያንችም ጥሩነት ቢሆንም አሳም የአንችው አይነት ናት ሰው እንደዚህ ሁኖ ሲኖር አቤት ውበት ውድድድድድድድድ
|
![]() |
tommele2010
(12 hours ago)
ዋዉ እህትየ የኔ ውድ እህቴ በርቺልኝ
|
![]() |
መአዛይቱብ
(22 hours ago)
ሰላም ላች ይሁን እህቲ ሰላምሺ የብዛል
|
![]() |
abebayoutube
(6 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛ እንኳን በደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ላሌሎች ማስተዋወቅ ሀገራችን ውበታችን ድምቀታችን ሁሉ ነገራችን ናት ዋናው ነገር መተሳሰብ ነው ፍቅር አንድነትን ያድለን
|
![]() |
BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
(22 hours ago)
ለሁላችሁም አምላከ እስራኤል ክብር ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ከልብ አመሰግናለሁ
|
![]() |
kaledetube396
(19 hours ago)
አህለን ውደ እንደት ነሽ ልኝ መሻ አላህ አሪፉ ነው እሳዉ ግን የውጭ ዚጋ ተመስላለች እደት አወች እድር ተብሎነገር የኒ ቆጆ
|
Add comment