Profile
Name
Ema You TUbe እማ ዩቱብ
Description
የተለያያ ሀሳቦችን ሰለረሴ ሂወት ለሎችንም ያስተምራል ብያ ያሰብኩትን ነገር የተቸገሩትን እምረዲበት ፍትህ ለሴቶች እምጠይቅብት
እስላማዉይ ትምህረት እማቀረብበት
እስላማዉይ ትምህረት እማቀረብበት
Subscribers
3.78K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
semiramohamed3924
(4 minutes ago)
እኛ ከሀገራችን ይልቅ በስደትላይ እያለን ክብር ያለን ይመስለኛል ምክንያቱም ክብር በሀገር ነበር ክብሩ ቀርቶብን ውርደቱ ባሰ።ብቻ ቃላት ያጥረኛል እየተሰራብን ባለውግፍላይ ለመግለፅ አላህ ፍርዱን ያቅርብልን ከርታታ እህቶቸ ያረብብብብብብ
|
![]() |
CopraCopra-g3j
(10 minutes ago)
በጣም ያሳዝናል አይ ሀገራችን እዳው ወደየት ይደረሳል
|
![]() |
AbdrOff-x5k
(17 minutes ago)
እንደ ሰው አያዩንም ባይተዋር ሆን በገዛ ሀገራችን
|
![]() |
kalyeyoutube7508
(27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽ በጣም ከባድ ነው በሰው አገር ላይ ተከብረን እየኖርን በሰው በአገራችን ላይ ክብር አለመኖሩ ያሳዝናል
|
![]() |
BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
(32 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ተወዳጅ እህት የኔ አመለ መልካም እጅግ በጣም ሰው ሀገር ላይ ክብር አለን ምንም ጥርጥር የለውም እህቴ ሀገራችንኮ ሀገራችን ስለሆነች ብን ነው እንጂ።
|
![]() |
fikrtube8422
(47 minutes ago)
ሰላም ላች ይሁን እህቴ አገራችን በጣም እምታዛዝን ሁናለች ሰው ለሠው አይከባበር አይርዳዳ አይተዛዘን ህዝቡን ምን እደነካው አላቅም ካገራችን ይልቅ በሰው አገር ላይ እንከበራለን ለማንኛውም እግዚአብሄር ልቦና ለሁሉም ይስጥ
|
![]() |
ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
(52 minutes ago)
በናታቸሁ ሸር አረጉት ዱምጣቸን ይሰማ
|
![]() |
mekiyasaide
(2 hour ago)
እማየ ሰላም ሰላም ውዴ መሻላህ ጥሩ ነገረ ነው ያቀረብሽልን በረች ከማንችልበት ብዙ ነገር ተምረናል ሰራሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልኝ የበለጠ ነገር እደምሰሪ እረግጠኛ ነኝ አይዞን የምወድሽ
|
![]() |
myhuaweihuawei7959
(1 hour ago)
በጣም እኔም የዛሬ ሁለት ወር ኤርፓርት ላይ በጣም አናደውኛል ክብር የላቸው እቃየንም እኔንም ስቅይት አድርገውኛል ሀገሬላይ በየ ተሰማኝ እኔ ከሳኡዲ ሲሄድ የሳኡድ ዜጎች በጣም ነው እቃችንንም እኛንም የሚያከብርቱ ሀገራችን ያሉት ኤርፓት ውስጥ ሎቦች ናቸው በአይኔ አቸ ነው የመጣሁት
|
![]() |
VdCv-fg8xn
(2 hours ago)
እኔ ሁለት አድሥ ሥልክ ገዝቸ ነበር አድ የምጠቀምበት አያልፍም ንገሩኚ እሥኪ
|
![]() |
LubabaHussain-i9t
(7 hours ago)
የመቸነዉ
|
![]() |
leratub6791
(20 hours ago)
እንኳን በሰለም ሀገርሽን ገበሽ ውዴ ወነው አቺ በጣነሽ መግበትሽ ነው የጉሙሩክ ነገርማ ፍርዱን ከአላህ ነው የምንጠብቀው
|
![]() |
mesetube7831
(2 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ ዋዋዋዋዋዋዋው በጣም እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቀሽ የእውነት በጣም ያሳዝናል በሰው ሀገር በካባራ አለን ሀገራችን ግን መከራ ነው በጣም ያስጣለል ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ፍቅርና አንድነት ይስጠን አሜን
|
![]() |
ekrutube
(13 hours ago)
እማየ ውደ እንኳን በሰላም ገባሺ
|
![]() |
ElasNegash-yi7tb
(15 hours ago)
እትቀደጅ እህት እኛ ያየርመገዱ ደበኛ ነን ለ፡20እመት እቺ መጤ ነገር ነሽ ታካብጃለሽ እዴ ላሽ
|
![]() |
SUPRA1842
(10 hours ago)
የሆነ ቀን መድሀኒት መፈለግህን ታቆማለህ::ድነህ ሳይሆን ህመሙን ለምደከው ደስተኛ ሆነህ ሳይሆን በሰባራ ልብ ️እንዴት እንደሚኖር ህይወት አስተምሮክ የምታየው ሁሉ ያልታመመ አይደለም ጥሩ መተወን ስለሚችል ነው ::
|
![]() |
sodiqtube
(11 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እማየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሺልኝ በጣም ተናፍቀሻል.
|
![]() |
hayathimam
(9 hours ago)
በጣም ያሳዝናል ያገራቺን ጉዳይ
|
![]() |
emuseidtube9781
(16 hours ago)
ካርጎ አለሽ በፊት አይፈትሹም ነበር የተረከሙ ኮቦልቻ 20ኪሎነው የሚፈቀደው አትሻብኝ ግልፅ አርጊልን ውደ ብዙ ወቻችን ኮቾነው መምጣት የምንፈልገው በጣም ከባድነው ወላሂ
|
![]() |
hayatuu
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ ትክክል ብለሻል
|
Add comment