Erena Hulgeb
Erena Hulgeb's Channel
 
 
 
 
 
Profile
 
Name
Erena Hulgeb
Description
Erina Ahmed YouTube
YAYA hope YouTube
Wankoo Tube
Subscribers
1.48K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
romiye3921 (3 minutes ago)
ወይኔ እህቴ እኔም ፕራንክ ሆንኩ እኩ አይኩ kkk
kalyeyoutube7508 (9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ
nuratube118 (17 minutes ago)
አሠላማለይኩም እረ ክክክክክ አመላለሱ አሳቀኚ ምሰኪን ሀሀሀ ደጋረገሺ ክክክኮኮ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
UMUYAHAYYOUTUBE (28 minutes ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ እና ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገራችንንንን ኢትዮጵያ
Ethiomereja-m4g (32 minutes ago)
አንዳንዴ ሰዎችን ባላሰቡት መንገድ ፕራንክ ማድረግ በጣም ጥሩ ነው ብዬ ነው ምክንያቱም እንደዚህ የተደበቀ ሚስጥር ይወጣል ብዬ ስለማስብ አሁን አብዴ ምንም ሳያቅ ነው ሁለተኛ ሚስት አግብተዋል ብሎ ሚስጥር ያወጣው አሁን ምን ይሻልሃል የኔ ወንድም አብዲ መግቢያህን ብትፈልግ በጣም ጥሩ ነዉ በሀላዋ አይለቅህም ጉድ ፈላ
tigsttube5211 (47 minutes ago)
ሰላም እህት እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አሜን በጣም አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቀጣይ በሌላ
fatimatube1902 (52 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ትችያለሽ በርች የኔቆንጆ ዋዉዉ
GoteTube (2 hour ago)
ፕራክ እኔ እፈራለሁ ለምን እንድሆን አላቅም በጭራሽ የደርስብኝ ቀን ምን እንደማርግ አላቅም
saratube7323 (1 hour ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኚ ዉድ የሀገሪ ልጆች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
sofiay4194 (3 hours ago)
አሰላማሊ ኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካተሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን
rabia647 (9 hours ago)
ወይኔ ሰራለሸ ጀሙየ በሳቅ ክክክክክክክክክክክ
fozi4569 (11 hours ago)
ሰላም ሰላም እኮኖ ደህና መጠሾ በርቺ
boronatube8565 (11 hours ago)
ሠላምጤናይሥጥልኝ ዉድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሁለትሚሥት ያለዉ አላለም ክክክክክ ደነገጠ የምርአብድ
hayattube-cn4xb (17 hours ago)
አስላሙ አለይኩም ውራሙቱላህ ውብርካቱ ሰላም ሰላም ለዚበት ይሁን
zemzem-vn1hx (23 hours ago)
ስላምአበሸርበርቺአያዛሸማር
fatumamuhammad (20 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽ ሀይኩ አለሽወይ
tube-dg8th (9 hours ago)
ዋአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ክክክክክክክክ ኡሙ ማልክ ምስኪን
Polijohnny (10 hours ago)
እኛም ቤት ስለመጣቹህ አመሰግናለሁ
haptata1215 (22 hours ago)
ሀርች እህታችን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.80 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 3.00