ዓለም ዘር ቲዩብ Alem Zer Tube
ዓለም ዘር ቲዩብ Alem Zer Tube's Channel
 
 
 
 
Shorts Video
 
 
ዓለም ዘር ቲዩብ Alem Zer Tube
Profile
 
Name
ዓለም ዘር ቲዩብ Alem Zer Tube
Description
እንኳን ወደ ዓለም ዘር ቲዮብ በሠላም መጣችሁ ይህ ቻናል ለእኔ የጠቀሙ አስተማሪ ነገሮች የተጎዱ ሰዎች የምንረዳበት የእኔ ሕይወት ከስደት እስከ ሀገር ቤት ያለው ድባብ💚💛,❤️ ሁለገብ ቻናል ነው እንዲሁም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎች በሕይወት ውጣ ውረድ ገጠመኞቼን የሚቀርብበት ነው። ስለ ምትከታተሉኝ /ሀሳብ አስታየት ስምትሰጡኝ በጣም አመሰግናለሁ ሰበስክራይቭ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ አብራችሁኝ ሁኑ በድጋሜ አመሰግናለሁ
Subscribers
10K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
abgrace7318 (3 minutes ago)
Welcom ብለናል እህታችን እንኳን ደና መጣሽ
yetenbitube1 (9 minutes ago)
የኔ ማር እናመሰግናለን
ወይዘሪት_Netse (17 minutes ago)
ሙሽሪት እናመሰግናለን
astersimatube (27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውድ ዋውውው በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደስ አለሸ ውድ እህቴ በርችልኝ
atsedetube123 (31 minutes ago)
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ለምለምየ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው እድሜ አጤና ይስጥሽ እውነት ኑሮሽን ሁሉ ብርሀን ያድርግልሽ
dawitabebe3147 (47 minutes ago)
ዋዋዋው በጣም ታምራላችኹ እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃሽ ምን ይሳነዋል ለእርሱ ዘመንሽን ይባርክ ልብ እግዚአብሔር አለምዬ
eneweyadis1336 (51 minutes ago)
ዋው እህትምርጥ ሰጦታ በሰማአም ተባረኪ እህት
hanichotube (2 hour ago)
ሰላም ዓለምዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው እንኳን ደስ አለሽ ሽር ላይክ
elenitube3599 (1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ አለምዬ የተንቢ ማዘር ነፂዬ ወይኔ ሰታምሩሩሩ አለምዬ እንኳን ደሰሰሰ አለሸ በጉጉት እጠብቃልን
frieyoutube (3 hours ago)
የኔውድ አለምዬ በርቺ በለሙ ሼር ነው የመጣሁት
meaziroyal8914 (8 hours ago)
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ አለምዬ የእኔ ውድ
gfg4073 (22 hours ago)
አብርሃም እና ሳራ ይሁንልሽ ትዳርሽይባረክ
degnestube3253 (9 hours ago)
ደስስስ ይላል እህታችን ያለም ዘር መልካም የጋብቻ ግዜ እንጠብቃለን
abesachabe4097 (7 hours ago)
እግዚአብሔር ይሰጥልሸ
mmmsss9657 (21 hours ago)
በርች ማር ከለሚ ቤት ነው የምመጣሁት
ዋው ድስ ስትሉ እንካን ለዚህ አበቃሽ አለምዬ በስላም። እንካን አገኝሻችው የተንቢዬንም።አለምዬንም። ቤተስቦቻችንም የተንቢ ብያለው
uuu6182 (16 hours ago)
አለምዬ እንኩን ለሀገርሽ አበቃሽ ማሬ ውይ
MesiBeauty (11 hours ago)
ዓለምዬ በጣም ደስ ይላል ለማዜር የሰጠሻቸው ስጦታ ልዩ ስጦታ ነው በሰላም ያድርስሽ እህቴ ዓለምሽን ለማየት
mohammedkhirfan4579 (9 hours ago)
ይገባሻል ለሙ
donaytroyal860 (22 hours ago)
የእኔ ማር አለምዬ የምወድሽ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 2.70