Profile
Name
Hayat Uu አይንዬ
Description
Thank you very much for visiting our channel. Hayat Uu isamultif channel. ltis funeducainal. socialissues, bringin the needy to our media and giving them a voice .so please come and subscribe to our channel and become a family. Thank you very much.ቻናላችንን ልትግበኙ ሰለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን Hayat Uu አይንዬ ሁለገብ ቻናልነዉ አዝናኝ አሰተማሪ መሀበራዊይ ጉዳዮች የተቸገሩትን ወደሚዲያ በማምጣት ድምፅ እንዲያገኙ በማድረግ የራሱን አሰተዎፆ ያደረጋል ሰለዚህ ወደቻናላችን በመምጣት subcribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ እናመሰግናለን
Subscribers
6.52K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
መዲናዩቱብTube
(4 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው በትክክል እውነት ነው
|
![]() |
kidist_tube1
(9 minutes ago)
ፍቅር እና አብርሽ ወደ ፊት ሰላም አይንዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ
|
![]() |
tenaderjew2599
(18 minutes ago)
|
![]() |
InfiNix-f4d
(27 minutes ago)
AR
|
![]() |
raniaayoubi5941
(32 minutes ago)
enatu selmun yasmash tebreki
|
![]() |
ComCell-d2j
(47 minutes ago)
RRR
|
![]() |
jarmu9113
(51 minutes ago)
እንዴት እንደሚያረጋት ሩታ የምትባል ጋጠ ወጥ እዉነት አሁን አንቺን ነዉ አብርሽ የወደፊት ሚስቴ ብሎ የሚወድሽ አረ የዘቀጠረሽ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ክብር የሌለለሽ ወራዳ አብርሽን አንቺ መጣሽበት አንጂ እሱ አልመጣብሽም ወደድሽም ጠላሽም ፍቅርን ከልቡ መፉቅ አትችይም አንቺንም አግብቶሽ ቢቀመጥም ግል ልቡ ፍቅርዬ ጋር ነዉ አትልፊ ከሕይወቱ ዉጪ አዬፈልግሽም የሰዉ አፍን ስለፈራ ነዉ አብርሽ ቀለበት አስሮ ተለያዩ እኔዳይባል እንጂ እንደወደደሽ የሚመስለዉ እሱ አብርሽ የሚወደዉ ፍቅርን ነዉ ፍቅርዬም የምትወደዉ አብርሽን ነዉ አትድከሚ አለቀ ደቀቀ የአብርሽ ቤተሰብች ደሞ በልጁ ሕይወት ባይገቡ ጥሩ ነዉ ሕይወቱን የሚኖረዉ እራሱ አብርሽ ነዉ እንጂ ቤተሰብ አይኖርለንም እንደዚህ በየሚዲያዉ አዋርዳዉ በጥፊ አስመትታዉ አሰድባዉ በሰዉ እንዲቆሸሽ አድርጋዉ ሰድባዉ አረ ሱንቱን ይሔ ከእንግዲህ ወዲያ ከሩታ ጋር ትዳር ነዉ ወይስ ጥባጥቤ እንድትጫወትበት ነዉ አረ ቆም ብላችሁ አስቡ ለልጁ ሩታ እዉነቱን ነዉ ዲኒ ጥቅመኛ ናት ብሏል ልጅቶ በጣም ጥቅመኛ ናት አለቀ ደቀቀ
|
![]() |
mirnatube6075
(2 hour ago)
አይንየ ሰላምሸ ይብዛ ደስ ይላል እንኮን ታረቁ
|
![]() |
fermedianfood6980
(1 hour ago)
ሰላም ያውርደው አንድነት ፍቅር ሰላም ያውርድ ይሄን የመከራ ዘመን ያሳጥርልንተያቸው ሰለ ነሱ ምናቸውም አልገባኝም
|
![]() |
zainaBb124
(2 hours ago)
AR
|
![]() |
ለበሮትፍረኮ
(16 hours ago)
ሠላም ሠላም ውድድ በርቺ
|
![]() |
EthioLove19-h6b
(3 hours ago)
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሺ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሺ ጉድ ነው ድሮስ መች ተጣሉ ድራማ ነው ቱ አይንዬ ሚስጥር አወጣሺ
|
![]() |
MekiyaTube
(17 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አይንዬ
|
![]() |
عليالزهراني-س5ق
(16 hours ago)
ዋዉ በጣም ደስ ብሎኛል
|
![]() |
sadamu
(19 hours ago)
አህለን ውድ የትም አትሄድም
|
![]() |
romanethiopia
(5 hours ago)
እሰይ እንኳን ታረቁ ፍቅር ምን በጃት
|
![]() |
emebetyoutube4890
(11 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ
|
![]() |
susu21
(19 hours ago)
አይንዬ
|
![]() |
Janggipangaichannel-j6x
(9 hours ago)
|
![]() |
RamiTube-ox6xn
(1 hours ago)
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ወዴ በረች ጠክሪ የምወድሺ
|
Add comment