Birhan media
Birhan media's Channel
 
 
 
 
Wen
 
የምጣፍ ዋጋ በኢትዮጵያ
680
ለመጀመሪያ ጊዜ ከባሌ ጋ
595
 
Profile
 
Name
Birhan media
Description
Birhane TubeThis channel is created to make short dramas, best Amharic stories, funny scenes, and all scenes for you that are recommended for you.
ይህ ቻናል የተመሰረተው አጫጭር ድራማዎች፣ ምርጥ ምርጥ ታሪኮች፣ ቀልዶችና ሁሉንም ለናንተ ያልናቸውን አሪፍ አሪፍ አጋጣሚዎች ለማቅረብ ነው።
Subscribers
24.4K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
mebratayele59 (4 minutes ago)
ብርሃን ሚዲያ አል ግባኝም አሁን መሽጥ መለወጥ አቻልም እንዴት ሊሆን ቻልሺ የምትች ከሆነ ቁጥር እንዴት ነው
የጤና የፍቅር ቤት ይሁንልሽ ወልደሽ ሳሚበት ዳሪበት ኳይበት የተራበ የሚጠግብበት የመሸበት የሚያድርበት እናት አባት የሚጦርበት እህት ወንድም የሚደሰቱበት ቤተ አብርሃም ይሁንልሽ እማ።የሰው ስኬት እደማየት ደስ የሚል የለም እንኳን ደስ አለሽ አለን።
xb6fj (18 minutes ago)
ብርሽ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ እንዲህ ነዉ የወጣንበት አላማ ማወቅ መጠለያ ከሁሉም በላይ ነዉ የቀን ስራ ሰርተሽ ዉለሽ ስትገቢ የራስሽ የሆነ ማረፊያ መኖር ትልቅ ነገር ነዉ ንግድ ላይ ብታዉዪዉ ይከስራል ቤቱ ወሳኝ ነገር ነዉ
ayutube144 (28 minutes ago)
አቤት የቦታ ውድነት ሆ እንኳን ደስ አለሽ ብርሽዬ ሺ አመት ኑሪበት ውለጂ ክበጂበት ስፍራው ሁሉ ያንቺ ይሁን ተስፋፊበት
geriemelkama7059 (32 minutes ago)
ብርሽ የተሽወድሽ ይመስለኛል , ውልና ማስረጃ እስካሁን አልተከፈተም, አሁን ደውዩ ነገሩኝ, እግዛብሄር ይሁንሽ, አንዱን ቤት ለሁለትና ለሶስት ስው ነው የሙሽጡት, እግዛብሄር ያውጣሽ አሜን
abitube3078 (47 minutes ago)
በጣም ጀግናነሺ የምር እግዚአቢሔር በጤና በደስታ እምኖሩበት ያርግላቹህ
Adugenete (52 minutes ago)
ሰላም ሰላም ብርሽ ዛሬ ነው ይሄንን ቪዲዮ ያየሁት በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ ትሆኛለሽ በርቺ ለኛም ሁሉም እንደሚቻል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን። በነገራችን ላይ ከእህትሽ ጋር በጣም ነው የምትመሳሰሉት ብርሽ እኔ ነኝ ብላ ብትመጣ ኖሮ አምን ነበር
itsmeageri (1 hour ago)
ብርሽዬ እንኳን ደስ ያለሽ ከምንም በላይ ቤት ነው ከባዱ አዲስ አበባ
selamtube958 (1 hour ago)
ዋው ብርሽዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም አሪፍ ነው
zehabeshawittube7174 (2 hours ago)
ብርሽዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እንኩዋን ደስ አለሽ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ቆንጆ ቤት ነዉ የገዚሽዉ ሁለት መቶ ካሬ በጣም አሪፍ ነዉ በፍቅር በደስታ ኑሩበትአሸዋ ሜዳ ወደ ቤተል ነዉ?
kmloveadamaa8214 (3 hours ago)
ማሻአላህ. ይህን ያህል ብር. አረብ ቤት. ተሰርቶ ከተጠራቀመ ጥሩ ነው
geriemelkama7059 (17 hours ago)
ብርሽዩ እንኮን ደስ አለሽ የኔ ውድ, ብርሽ እኔ ልገዛ ብዩ ከ 3 ወር በፊት ውልና ማስረጃ መስሪያ ቤቱ መስጠት አቆመዋል ብለውኝ ይሄው ክነገ ዛሬ ይለቀቃል እያልኩ እየጠበኩ ነው, ብርሽዩ እባክሽን ተፈቅዶል ወይ አሁን መልስ
kadirtesfaymohammed6932 (3 hours ago)
አንች አጠገብ ካገኘሽልኝ እስኪ ፈልጊልኝ እንኳን ደሳለሽ ጎበዝ ነሽ ስልክ ካለሽ ልደውልልሽ
محمد-ل8ح9ع (4 hours ago)
ማሻአ አሏህ እንድህ ነዉ ጀግና ማለት እስኪ የግል አካዉንትሽን ስጪኝ
ሠኒስደተኘዋ (22 hours ago)
ብርሽ እንኳን ደሳለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ድካምሽ መልሽ አግኝቷል እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ እህቶቻችን ይሸወዳሉ ጠንካራ እህቴ በርችልኝ
LinaLina-sc8jq (17 hours ago)
Men yha bet nw ya ulu Birr yegezashew are kezi belaye meyamri bet megezat techyi nbr chkolshi
zewdnshtesfaye2420 (7 hours ago)
የኔ ውድ የበረከት ይሁንልሽ
kaleabnatti4511 (10 hours ago)
Meen malet new ande nateb melyan? Can you explain please?
warqiitube3386 (4 hours ago)
ዋውው እንኳን ገዛሽ ብርሀኒዬ እንኳን ደስ አለሽ
የኔ ቆንጅ ለሰዉ ልጅ መልካም መመኘት ወጭ የለዉም ያለም ቤት ይሁንልሽ ፀጋዉን በረከቱን እግዚአብሔር ይሙላልሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.60