Profile
Name
Ayu Tube
Description
Subscribers
28.2K
Subscriptions
Channel Comments
![]() |
fatmasaeed6043
(4 minutes ago)
ለኔ ጀግና ለምለም ናት የኔ ብርቱ እህት ይሄ ያች ጥንካሬ ነው ነፂዬ ትዳርሽ ይባረክ የአባታችሁ ምርቃት ይድርሳችሁ አጀት ያርሳል
|
![]() |
Beating_Up_Talking_Tom
(9 minutes ago)
አቦ ጉራጌ የነጺ አባት ምርቃት እንደቂቤ ስርቅርቅ አርጎ ነው የሚገባው እድሜ እና ጤና ለናት ላባቶቻችን ፈጣሪ ያድልልን
|
![]() |
WorkeGelana-sv5if
(17 minutes ago)
ፍቅር ፍቅር ብቻ የታዬችኝ
|
![]() |
alamalam5582
(27 minutes ago)
ባህላቸው ደስ ይላል ጉራጌዎች ይመቻችሁ
|
![]() |
አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
(32 minutes ago)
እንደኔ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጨረቃ የኔ እንቁላል የኔ እበባ ስስታችን አይቶ የመጣ
|
![]() |
LeyuGirma
(47 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
samritube645
(52 minutes ago)
አረ እማዬ ይሄ ቅቤ ለኔ ነው የሚገባው አናቴ ከደረቀ አመት አለፈው ውይ ስታምሩ አንደኛ የኔ ልእልት ፍቅርዬ ሁለተኛ ቀዳማዊት ግን ባህሃችሁን በጣም ነው የምወደው በተለይ ምርቃቱ አይ ለምለም እና መልካም ዘለላችሁበት እኮ ነጺዬ በድጋሚ እነሆ ኩዋን ደስ አለሽ የኔ ደርባባ
|
![]() |
SalamSalam-uk9cp
(1 hour ago)
አሜን ነፃነት ክበሪ እውነት ጀግና ስርአት ያለሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደገሽ ያደግሽበትን ያረሳሽ ቤተሰብሽ ያላሳፈርሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ
|
![]() |
yegeterlig_132
(1 hour ago)
አሜን አሜን አሜን ምርቃታቹ ለኛም ይድረሠን
|
![]() |
Aden-z2g
(2 hours ago)
የኔአባት ልብብላችሁ ስሙአቸው እደዘመኑ ልጅ ሳትሆኝ አላሳፈርሽይም አሉ ትክክል የኔአባት ያውም በስጋደሙ በቁርባን ፈጣሪዋን አስደስታ ቤተሰብን አስደስታ
|
![]() |
ShibreSis-ir2uy
(13 hours ago)
አሜን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
חיהסמאי
(11 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ይሁን
|
![]() |
ghghghh217
(11 hours ago)
ፍቅርየ ባለችበት የምዞረዉ ነገርሥ
|
![]() |
yoditsahle2046
(8 hours ago)
እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ መላዉ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶች የአባታቹ ምርቃት ይድረሳቹ ነፂ እዉነት ነዉ ሑሉንም ያኮራሽ ነሽ ክበሪ ፈጣሪ ትዳራችሑን ይባርከዉ የሚያኮሩሽን ልጆች ይስጥሽ ። በጣም በፍቅር ነዉ የምወዳቹ ርሑስ ጋማ
|
![]() |
AhmedKabir-u9b
(20 hours ago)
ይኔማረ ፍቅረዬ እሶን አይቸነው ይመጣሁት
|
![]() |
user-iamorthodox
(17 hours ago)
ንግስቴ ፍቅርነቴ እና ህያብ ኣቼነው የመጣሁ
|
![]() |
masaramasara6893
(16 hours ago)
ብር ሰተህኛል ክበረ እረጀም እድሜ ከጦና ጋረ ይስጦት
|
![]() |
wudeyeshawlijyoutube4562
(20 hours ago)
Amen yene Abet merkatachu legnam lesidetegnoch yiresene endim ena tena yadilot tabarku
|
![]() |
AshuRaya-up2cj
(7 hours ago)
ፍቅርዬ የኔ የዋህ
|
![]() |
Zahra-b3v6n
(7 hours ago)
ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ ሰዉድሸ
|
Add comment