Abi Tube
Abi Tube's Channel
 
 
 
 
ፅጉሬን ያሳደገልኝ 2 ነገር ብቻ
2,938
 
Profile
 
Name
Abi Tube
Description
እንኳን ወደቻናሌ በስላም መጣቹህ አረፍአረፍ በሉ 🌻
Subscribers
63.2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
abitube3078 (3 minutes ago)
ስላም ውድየተከበራቹህ ቤተሰቦቸ ሥልክ ቁጥርሺን ለምትሉኝ እዚህ ልንክ ቢዲወውለይ ተናግሬለው ተጭናቹህ እዩhttps://youtu.be/ok_bGrTyUQ0 በተረፈላይክ አርጉአመስግንአለው
meronzewdu8618 (9 minutes ago)
የኔማ ከጆሮዬጋ ቃል ተግባብትዋል መሰለኝ 20አመቱ ቃሉን አክብሮ ጆሮዬጋ ዘበኝነት ተቀጥሩዋል ዝብም ማለፍ አይችልም
kusumhassen9378 (18 minutes ago)
ፀጉርሽን መንከባከብ ከጀመርሽ ምንያክል ጊዜ ሆነሽ በፊት ከነበረው አሁላይ የደረሰዉ በምን ያክል ግዜነዉ
ሐበሻዊትዩቱብTube (28 minutes ago)
አዎን በጣም ለውጥ አለው ፀጉርሽ አምሮበታል እኔም እሞክረዋለው ተባረኪ አቢዬ እናመሰግናለን
mihiretfikadu-e6g (32 minutes ago)
Yene konjo Yene taguri mache bihoni yemiadigi ayimsilegmi
ElsiGojo (46 minutes ago)
በጣም ጎበዝ ነሽ ተረጋግተሽ ነው የምታስረጅው ፀጉርሽም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
unify9481 (52 minutes ago)
በጣም በጣም ወድጄልሻለሁ ስራሽን ተባረኪ እህት
YTSEthio (1 hour ago)
🏽🏽🏽🏽🏽 አመሰግናለሁ 🏽🏽አሁን ነው የምሞክረው
saremtube8480 (2 hour ago)
እናመሰግናለ እህታችን
እኔ አልሀምዱሊላህ ልክ እዳንቺ ነዉ ፀጉሬ ከርደድ ይላል እጂ
hlimafeker5556 (19 hours ago)
ማሬ በርች ቀጥይበት ግን ከመጀመሪያ አንስተሽ አጭር ከነበት እስከሁን በደረሰበት ብትነግሪን ጥሩ ነው በተረፈ እናመሰግናለን በርች
ዋው በጣም ልውጥ ኣለው ኣንች ጋ እንሞክረዋለን ግን ባረብኛ ምንድን ነው ስሙ ጥቁር ኣዝሙድ
LamroLamro-lb1xk (7 hours ago)
Ar yne eht erjing yne cirash kagre swexa yadgal alkut ahun tesebabro liyalq new andande siyanadideng qortewalew bexam tesebabrwal meftihe ngering
mahletmengistu6779 (9 hours ago)
Enen gera yegebagn betam bezu ayinet new yemitasayew ena yetu new yasadegelish eseti negeregn
ኡሙረያንቱዩብ (9 hours ago)
የኔ ውድ እስኪ እጠቀማወላሁ ለውጡን እናግርሻላሁ በርቺ ሩዝ ውሃ እየተጠቀምኩ ናበር ለውጥ የለውም በርቺ ስታጠብ ይረግፋል መላ ጠፍቶኛል
keneninagase7045 (10 hours ago)
Thank you sisitu
umin7742 (8 hours ago)
አው የኛውዱ ነብያችን صل الله عليه وسلم ጥቁር አዝሙድ ከሙት ውጭ ለሁሉም ነገር ፍቱን መድሀኒት ነው ብለውናል እናምሰግናለን ማር እናም አድ ጥያቄ አለኝ ፐርም የተቀባፀጉር ቅባት ብቀባ ችግር አለውድ ምልሽልኘ ሀቢበቲ
SisoSiso-d8h (16 hours ago)
ዋው በጣም ልዩነት ኣለው ኣድጎልሻል እኔስ ምንጊዜመ ኣያድግም ብየ ትቸው ነበር
rahaf.8398 (1 hours ago)
እሽ እህት ከዚ በፍት ሰርቼ አለቅም ጊን ፀጉሪ አጭር ነዉ እቤታችን ቁሩንፍድ ዬለም ጡቁር አዝሙት አላን ከዚ ያተሻላ ነገር አለ ንጋሪኝ በአላህ ️
gezalekulu6058 (18 hours ago)
ፀጉርሽ ከግንባርሽ ወጣ ያለ ያልተሰባበረ መሆኑ በጣም ደስ ይላል የኔ ግንድቤ ጋር ነው የተበጣጠሰ ነው አላድግ አለኝ ማር መላ በይኝ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 3.20