Profile
Name
Tiru habesha
Description
ውድ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን የምወዳቸሁ የማከብራቸሁ ሸር ላይክ ሰቨስክራይብ በማድረግ ኮሚት በመሰጠት ከገጎኔ በመሁን ሰለምታደረጉልኛ ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጥልኛ አዝናኛና አጫጭር ጭውውት እያዝኩ እመጣለሁ
Subscribers
7.73K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
kdestidagm9211
(3 minutes ago)
ፈጣሪ ካችጋ ይሁን ልጅሽንም ያሳድግልሽ በርች ጥሩየ ሸር ላይክ
|
![]() |
Amharavkjgg
(9 minutes ago)
ይህች አለም እኮ ለማኛውም በጣም ጎበዝ ናት በጣም መደገፍ ያለበት ልጅ ናት እንዲህ ሆነው ለሚያሳድጉ እናቶች ክብር ይገባቸዋል አሁንም ያቅማችንን እንድርግላት
|
![]() |
elsatilahun2219
(18 minutes ago)
ጥሩዬ
|
![]() |
estiemedia6443
(28 minutes ago)
እፍፍፍ ዝታሳዝን እግዚያቤሄር ይርዳት ላይክ ሸር ጥሩየ መልካም ሰዉ
|
![]() |
zellitube
(31 minutes ago)
የኔናት ኡፍ ጥሩዬ እግዚአብሔር ይባርክሺ
|
![]() |
saradawit
(46 minutes ago)
ሀሀሀፍፍፍፍ ሁሉም ያልፍፍል የኔ እህት አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ካንች ብዙ እንማራለን እውነት ነው ሰርታ የሚገዛት ካጣች ትርፍ ኪሣራ ነው ይሄንን ችግር አይቶ የሚገዛት ቢገኝ ጥሩ ነው ምን ላርግሽ
|
![]() |
tlovetubeh8771
(52 minutes ago)
አላህይ ርዳት ጥሩዬ ላይክ
|
![]() |
Sara2127
(1 hour ago)
️ የኔ መልካም እማምላክ
|
![]() |
umuhayattube
(2 hour ago)
ያለንበት ግዜያሳዝና ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን
|
![]() |
bezakulutube2642
(2 hours ago)
ሰላም ጥሩዪ የኔ ውድ ላይክ
|
![]() |
mimishow6732
(22 hours ago)
Tiruye እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ መልካም
|
![]() |
samira7639
(22 hours ago)
ጡሩዬ ወርቅ የምወድሸ እህቴ
|
![]() |
elenitube3599
(18 hours ago)
እፍፍፍ የምውድሸሸ በጣም ያሳዝናል
|
![]() |
hadiyatube2471
(21 hours ago)
ጥሩዬ እምወድሽ ላይክ ሸርር
|
![]() |
bilhattube
(21 hours ago)
በርቺ
|
![]() |
bezakulutube2642
(13 hours ago)
እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ
|
![]() |
yeshihairstyle
(7 hours ago)
አይ ጥሩየ የዉነት ምልካም ሰዉ ነሽ
|
![]() |
frehiwotchannel4494
(8 hours ago)
ጡርዬ የምወድሽ ሼር የኔመልካም እኔን እህቴን አታልቅሽ
|
![]() |
SaraEthiopiadiy
(22 hours ago)
እመቤቴ ትርዳሸ
|
![]() |
mamekebede1687
(16 hours ago)
ጡርዬ ተባረኪ️🏽
|
Add comment