kdesti dagm
kdesti dagm's Channel
 
 
#ዱባ#ጥብስ#አሰራር#እነሆ!
136
ኑ ቡና እጠጣ
54
 
History
kdesti 2
cooking
 
Profile
 
Name
kdesti dagm
Description
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን ወደኔቻናል በሰላም መጣችሁ. በዝህ ቻናል የሚተላለፉ እነሆ።
1 ቆንጆ የምግብ አሰራር።
2 ሮማን ማስጎብኔት።
3 የቤተ ክርስቲያን ብሮግራሞች።
4 live በተለያዩ አወያይ አስተማሪ ጠቃሚ በሆኑ እርእሶች።
5 ታሪካዊ ወይም ባህላዊ የሆኑ ጥያቄ እና መልስ ወዘተ------https://youtu.be/4rgmu9jYRLY
ቤተሰብ ይሁኑ
kdesti dagm tube

Subscribers
6.81K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
SjshIdjshh (3 minutes ago)
በጣም የማሳዝን ታሩክ ነው ወላሂ
messiamar8248 (10 minutes ago)
በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ በጣም አንቺም እግዝአብሔር ይስጥሽ ስላካፈልሽን በቻ ይከብዳል ፈጣሪ ይርዳት
martarinaldi8676 (18 minutes ago)
በጣም ክለሲካልሽ ይረብሻል ታሪኩን ለማዳመጥ አልቻልኩም : ለወደፊቱ አስተካክዪ:
brticanbrtican9271 (28 minutes ago)
ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ
Yayima (31 minutes ago)
በጣም ያስጨንቃል እግዚአብሄር መልካሙን ነገር ይስጥሽ እናም የደረሽበትን አሳዉቂን
ሀቢባአበይሙድ (46 minutes ago)
ሰላም ሰብ ላይክ
ጃማደጎሎ-ዀ2ኰ (52 minutes ago)
ቅድሥቴ ውደ ሠላምሽ ባለሽበት ይብዛ
rayatube9271 (2 hour ago)
ስላምሽ ይብዛ ውዴ
likeatube4355 (2 hour ago)
እናመሰግናለን ስላከፈልሽንግን ከባድ ነው ሁለት የወደደ አንዱን አያገኘም እና ግድ አንዱን ትምረጥ ነው እምለው በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳት
yeshihairstyle (3 hours ago)
የናኔ ዉድ ማስታወቃዉን ሳየዉ በጣም ደስ አለኝ በርችልኝ
friendsandfamily9294 (2 hours ago)
ምምምም ያሳዝና በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አለም
ሰላም በላይክ ውዴ
frehiwotdesta6995 (18 hours ago)
ዘፍኑ በጣም ድምፅሽን ዉጦታል በዛ ላይ ደግሞ የልጆች ጩወት ይሰማል ለወደፊት አስተካክይ
thankstube_24 (14 hours ago)
በርች እህቴ
shetatube12340 (13 hours ago)
ዉዴ በርችልኝ
yasinyordi (7 hours ago)
ቅድስት አሳዛኝ ታሪክ ነው ስላካፈልሽ እናመሰግናለን በርቺልን
ቅድስትዬ የኔ ማር አሪፍ ነው በርቺ ሉሉ ነኝ ሰብ ለይክ
reemtube7009 (2 hours ago)
ሰላም እንዴት ነሽ ቅድስትዬ በርቺልኝ
sarasfamilyshow1401 (5 hours ago)
ቅድስትዬ ውድ ዋው በርችልኝ
fafitube4259 (17 hours ago)
ዋው ቅድስትዬ እንኳን ደስ አለሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.20