Yohanna tube # ዮሐና
Yohanna tube # ዮሐና's Channel
 
 
 
 
Beauty care
Delicious foods
New news
Useful information
 
 
Beauty care
Delicious foods
New news
Useful information
መረጃ
News
Useful videos
Desserts /Sweet
 
Yohanna tube # ዮሐና
Profile
 
Name
Yohanna tube # ዮሐና
Description
❤ እንኳን በደህና መጡ ❤ በዚህ ቻናል ጠቃሚ ቪድዮ ሼር የምናደርበት ተፈጥሮአዊና በቤት በሚዘጋጁ ስለ ውበት መጠቂያ ፣ ስለ ምግብ እኛ ጣፋጭ ነገሮች አዘገጃጀት ፣እና በዚህ በቱርክ ሀገር የሚገኙ ወሳኝ የሆኑ ታካዊ የሆኑ ቦታዎችን በማስጎብኘት እንዲሁም ስለ ልጆች አመጋገብ እና እንክብካቤ ልምዶችን ምንለዋወጥበት እንዲሁም ከፓለቲካ ነፃ የሆኑ መረጃዎች ወቅታዊ ዜናዎችን የምንለዋወጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን 🙏💞
Subscribers
99.1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
yohannatube (3 minutes ago)
እንኳን በደህና መጣቹ
AreguTadese (10 minutes ago)
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብቃ ዋዉዋዉዋ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ ያሳየሽን ያዎቁቱን ማሳዎቅ መልካምነት ነው እጅሽ ይባረክ.
HayatAa-l4n (18 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በርቺ. ጠቃሚ አሰራር ነውው. በሌላም አሰራር. እንጠብቃለን
TigistTedi (28 minutes ago)
የኔ እህት ፀጉሪ በጣም ሽበት ነዉ
GameVortex_87 (32 minutes ago)
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እንክን ደህና መጣሽ እናም ዋው ዋው ብያልሁ የምር ማሻ አላህ ነው በጣም አሪፍ እና ደስ እሚል ውህድ ነበር በርችልኝ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን በሰላም መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልን ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነገር ነዉ ያጋራሺን እናመሰግናለን በረቺልን
zuzugraceዙዙ (51 minutes ago)
ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን ደናመጣሽልን ዋውውው የኔ ባለመያ በርቺልን እናመሠግናለን በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሣየሽን በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
RAYAAZEBOMIDYA (2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን አርፍና ልዩ የውሁድ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ሰላም ለህዝባችን
FofoAbudi (1 hour ago)
Oh my God በጣም እሚገርም ውህድ ዛሬም እደሁልጊዜው በአሪፍ እና በቀላል ነገራች ብቻ የኔ ጀግና የምር ትችያለሽ ገና ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቀለሁ
selamawt12 (2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋው አርፍና ጠቃም የውሁድ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ እናመሰግናለን አርፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን
Mulatyoutbe (9 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገ የእግዚአብሔር አከ
fafitube-w8c (1 hours ago)
ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳንሰላምመጣሺ ዋውውውምርጥየሆነ የፀጉር ቅባትነውያሳየሺን እናመሰግናለን ሽበት ያለባችሁ ተጠቀሙ ለውጥታይበታላችሁ
rahwaakaly8526 (6 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ ደስ የሚል አሰራር ዋውውውውው እሞክረዋለሁን እናመስግናለን ሌላ ነገር ይዘሽልኝ ነው መልካም ቆይታ
Radiahmed (20 hours ago)
ዋው ዋው በጣም ገራሚ መፍትሄ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ሥንቶቻችንን ያለ እድሜ ያወጣብን አለን እናመሰግናለን አሥፈላጊ ነገር ነው ያጋራሸንን እናመሰግናለን
zewdneshtadese (1 hours ago)
እንኳን ደና መጣሽ የዩሐና እናት በጣም ቆጆ
selammulubrhan3901 (6 hours ago)
ሰላም፡ሰላም እህት እንኳን በሰላም፡መጣሽ ዋውውውውውውው በቀላል መንገድ ሽበት መጥፍያ ዘዴ ውህድ ስለካፈልሽን እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን ሰላም መጣሽ ቆንጆ ስራ ነው እኔም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው
HabtamHata (5 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም አሪፍና ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታ እና አሪፍ ጠቃሚ ወሳኝ ነገርነው ያጋራሽን በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ
ብርሐኔ (8 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅ ይባረክ እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ እንጠብቅሻለን
sarajosh7261 (20 hours ago)
Thank you , I will definitely try it
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.00