Profile
Name
Zed Tube ዜድ የጎሴዋ
Description
Subscribers
1.75K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
kemir264
(4 minutes ago)
ዋዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ እ
|
![]() |
zamzamtube8360
(10 minutes ago)
አሰላሙ አላይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ማጣሽ ማሻ አላህ ተበረካላህ ቆንጆ የአሰራር ነው እጅሽ ይበረኪ በርቺ
|
![]() |
tsegaabebeofficial
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው። የሚያውቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።
|
![]() |
cjdjb
(28 minutes ago)
ማሻላህ የኔ ባለሙያ እጂሽን ለውረቅ ይበለው ሁቢ
|
![]() |
haleimatube6418
(32 minutes ago)
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሽ አማአማ በጣም አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ ከቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻቸው ለዘላለም ትኑር ️️️
|
![]() |
amiratube
(46 minutes ago)
ወአለይኩምሰላም እንኳን ደህና መጣሽ መሸአላህ ጎበዝ ነሽ በርች ጎራ በይ
|
![]() |
maryetube14585
(51 minutes ago)
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስይላል ባለሞያነሽ በርች
|
![]() |
tube21217
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም እህት ጥሩቆይታነበርን አመስግናለሁበርችልኝእማ
|
![]() |
fatimatube1902
(2 hour ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉዉዉዉወ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ
|
![]() |
halima6958
(3 hours ago)
አሰላሙአለይኩ ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምሽ ይበዛ እህታችን ምርጥ ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን ሰለቆይታች መሻአላህ በጣም ጥሩ ነው በርቺ እለን ወድ
|
![]() |
aldair2865
(14 hours ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርችልኝ እህቴ
|
![]() |
ሱሱመርሳይቱብ
(22 hours ago)
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ፣ወበረከትሁ አህለን እህትበርች መሻላ ተባረክአላ
|
![]() |
Fatuma
(12 hours ago)
ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ እንኳነ በሰላም መጣሸ ወደና የትከብራች ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጠበቃቹ ሀሪፊ ቆይታ ነበር የኔ ቧልሟያ
|
![]() |
abitube5092
(20 hours ago)
ሠላም ሠላም እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ
|
![]() |
Selamne
(15 hours ago)
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንደትነሽስላም ሁሉ ስላም ጤና አፈያ አይዛሽ በርች
|
![]() |
zeynbaenidrs1731
(10 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ በርቺ
|
![]() |
ሀቢባአበይሙድ
(11 hours ago)
አሰላምወለይኩም ወራህመቱሂ ወበረካቱሁ እንደት ነሺልኝ ማሻአላህ ያምራል አብሺሪ በረቺ
|
![]() |
tubefatoyeahmedyeharawa8167
(6 hours ago)
Aselamualeykum werehmetullahi weberekathu masha allah harif new berchi yene eht bebelete sra etebkshal
|
![]() |
Hayat_egy
(4 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ጠንክሪ ዜድዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አይዞሽ ካሰብሽበት ያድርስሽ ሀገራችንንም ህዝቦቿንም ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ለሰው ልጆች በሙሉ
|
![]() |
zinetadem6902
(16 hours ago)
አሰላማሊኩም አቤት ሙያ ጎበዝ
|
Add comment