Profile
Name
ፋጡማ ዩቱብ Fatuam tube
Description
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ወበሰካቱሁ ሠላም ውድና የትከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ይበልልኝ በዝህ ቻናል
የተለያዩ የቴክ መርጃ
አዝናኝ ቪደዎች
አሰተማሪ ብዬ ያልኮቸውን ወደናተይዤ እቀርባለሁ የቻሌን ሰብሰክይር በማድርግ በተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ
የተለያዩ የቴክ መርጃ
አዝናኝ ቪደዎች
አሰተማሪ ብዬ ያልኮቸውን ወደናተይዤ እቀርባለሁ የቻሌን ሰብሰክይር በማድርግ በተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ
Subscribers
3.52K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Abukifashin
(4 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
|
![]() |
tube20134
(9 minutes ago)
ለሰዎች መልካም አታድርግ። ለምን ደግ አልሆንክም ብሎ የሚጠይቅህ የፈጣሪ እንጂ የሰው ህግ የለም። ለምን እንቅፋት ሆንክ የሚልህ ህሊና ሊኖር ግን ግድ ነው። መልካምነት የግል ፍቃድ ነው። በሰዎች መንገድ ላይ አለመቆም ግን ራስን ማሸነፍ ይጠይቃል። የአንድ ሰው ህይወት የመቀየር አቅም ባይኖርህ እንኳን የማንንም እርምጃ ባለማደናቀፍ መልካም መሆን ትችላለህ። አንዳንዴ ሁሉም ነገር ያንተን ሀሳብና አስተያየት አይፈልጉም ። አንዳንዴ ያንተ አስተዋፅዎ ዝም ማለት ብቻ ይሆናል።
|
![]() |
ferdose
(17 minutes ago)
አላህ ለሁላችንም ቀልባችን ያርጥባት ያረብ እኛ ምንም እያደረግነ አይደለም እሰልምና ሁሉም ሐኛገር አድርጎልናል እኛነዉ ያልተጠቀምነበት እጅ
|
![]() |
ሎጎሀይቅTube1
(28 minutes ago)
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ቀላሉ ነገር እኮ ነው የማንጠቀምበት ሙስሊም ሁኖ እነዚህ የማያውቅ ቢገኝ ከመቶ አንድ ነው ግን አንጠቀምበትም ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በኸይር ያስታውሳችሁ
|
![]() |
sirajwollo6354
(31 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁما شاء الله. سبحان الله اللهم صل وسلم على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم. አላህ በሰማነው ተጠቃሚ የ አደርገን ያረብ
|
![]() |
birkeybizu12
(46 minutes ago)
እግዚየቤር ይመስገን እኳን ደናመጣችሁ በየሀይማኖታችን እንማማር በርትተን እፀልይ ነገወደፈተና እዳገባ ዛሬላይ በፆለት እበርታ አማኑኤል የሀገራችን ሰላም በምህረቱ በአዛኝነቱ በቃ ይበለን ሰላሙንአድ የምንሆንበትን ጊዜ ያጣልን
|
![]() |
Fatumatube.2
(51 minutes ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነትን ያሣየንአላህ ሆይ በእዝነትህ ሠላምህን ለህዝቦችህ አወርድልን ያረብ ከስቃይ በቃ በለን ፍትህ ከአንተ እንጂ ከማንም አይገኝም
|
![]() |
_tafachtube4341
(2 hour ago)
ሠላም ሠላም የኔ ሠልካም ቆይታ እዴት ነበር ከምር የሀይማኖት አባቶች ላይ የተለየ ክብር አለኝ የሁሉም እምነት አባቶች ትምርታቸዉንም መሥማት ደሥ ይለኛል ምክንያቱም ወደተለያየ መጥፎ ቦታ አትሂዱም
|
![]() |
tube3808
(1 hour ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን በነገሮች ላይ መታገስና ሶብር ማደርግ መፍቴሄ አለው ጉዞ ወዴፊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፈት አላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
|
![]() |
zeharatube2
(2 hours ago)
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በስዴት ያላቹህ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እህት እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
|
![]() |
z.kitchen7030
(6 hours ago)
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበወካቱ እንዴት ናችሁልኝ ውድ የኢትዮ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻኣላ ተባረካላ አላህ ይጨምርህ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ልቦና ይስጠን እዱኒያ ከንቱ ነች አላህ ይድረስልን እናመሠግናለን
|
![]() |
zumratube9828
(20 hours ago)
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሸ እውነት ነው አሚንንንንንንንን ያረብ ኡስታዝና አልሃምዱሊላህ ሱለላህ አለይሂ ወሰላም ያረቢ አንተ ልቤ በመልካም ነገር አንፅልኝ ያረብ አልሃምዱሊላህ
|
![]() |
marimyelemiwa1664
(8 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ሠላም ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ጀዛኩምአላህከይርን ኡሥታዝ
|
![]() |
mamekiyatube
(18 hours ago)
አሰላማለኩም ራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ውዱ እህቴ ፍጦማ የአላህ ሰላምና እዝነት ባንችላይ ይሰፈን ኢትዮጵያ ሀገራራችንንም አላህ ሰላማችንን ይመልሰልን ያረብ ያረብ አላህ ይሁነን አላህ ያግዘን በጣም አረፈ ቆይታ ነበር እህቴ በርችልኝ አላህ ካንች ጋር ነው
|
![]() |
betitube7252
(8 hours ago)
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ ታላቅነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ
|
![]() |
HasiyAEmuSadam
(5 hours ago)
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ ጥሩ ቆይታ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ለሊላው ትምህርት ይዝሽ ትመጫለሽ ቀጥይበት ደስ ብሎኛል ያቢቴ እምውድሽ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ነው ትክክል ነሽ እላህ መጠሊያ እንድሆነ ዱአ እናድርግ
|
![]() |
ራሚፋምዩቱብ
(14 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እህት ማሻአላህ በጣም ሀሪፍቆይታነበር ጀዛከላህ ኸይርን وَقَاتِلُوا فِي سَبِيلِ اللهِ الَّذِينَ
|
![]() |
afrantube
(3 hours ago)
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን እህተችን እንኳን ደህነ መጠሽ ዋዉዉ መሻ አላህ በጣም ምወደዉን ኡስታዜን ነዉ ያቀራብሽልን ጀዘኪለህ አላህ ይጣብቀዉ በጣም ነበር ምካተተለዉ አሁን ግን ተበለሸዉ እንጂ
|
![]() |
zeeytunaasuyumee4414
(17 hours ago)
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ
|
![]() |
sada-vs3wi
(5 hours ago)
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ጀዛክ አላህ ኸይር ቁልባችንን ያርጥብልን
|
Add comment