Profile
Name
Chef Selam Kitchen
Description
ሰላም ውድ የ ዮቱብ ተከታታዮች በዚህ ቻናል ብዙ የምግብ አይነቶችን እሰራልሁ በትማርኩትና ባለኝ ክሎት ሳሳያችሁ በደስታ ነው ። እንድትከታተሉኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
Subscribers
1.38K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
etsegenetasfaw8378
(3 minutes ago)
አናመሰግናለን
|
![]() |
yordanos2546
(9 minutes ago)
ዉይ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ ያሣየሺን በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በርቺልኝ የኔ ዉድ
|
![]() |
lulitlula4290
(17 minutes ago)
ስላምዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው 🏽ሁልግዜ ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን አመስግናለሁ በርቺ
|
![]() |
ethiosimplekitchen8532
(28 minutes ago)
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን.
|
![]() |
EthiopianKitchen
(31 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት!
|
![]() |
successtube9723
(46 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ በርቺ
|
![]() |
eskuschoice1730
(51 minutes ago)
ሰላምዬ በጣም ቆንጆአርገሽ ነው ያዘጋጀሽው.
|
![]() |
EasyMixlemlem
(2 hour ago)
It looks good 🏾Thank I so much for sharing selamye 🏾
|
![]() |
EthioPrecious
(1 hour ago)
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ️
|
![]() |
WowEthiopianfood2018
(2 hours ago)
Thank you for sharing selamye
|
![]() |
erbiayimeryoutube439
(13 hours ago)
በርቺማር ሀረፍነው
|
![]() |
Hara-tube12
(5 hours ago)
በጣም ቆንጆ እና ቀላል ሰላምዬ ግን ወተቱ ማንኛውም ወተት ይሆናል?
|
Add comment