Sheta ሺታ tube
Sheta ሺታ tube's Channel
 
 
 
 
 
Profile
 
Name
Sheta ሺታ tube
Description
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ዉድና የተከበረቹ እህት ዎድሞቼ ይህ ቻናል የምየስተለልፈዉ የጅ ሥራ የምግብ አሰረር ጥየቄና መልስ የተለየዩ ያምየስተምሩ ና የምየዝናኑ ነገሮችን የስተለልፈል ለቻነሌ አድስ የሆነቹ #Sheta tube #like # Subscribe በመድረግ ቤተሰብ እድሆኑ በትህትና ጠይቀለው #nejah_media #yetbi_tube_የተንቢ #seifuonebs #brex_hebeshawi #emu_sakina_tube #Dawu_tube #Emebet_kassa #ethiopia #Ethio_Tg #Messi-tube #ethio_info #harun_media
Subscribers
64K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
shetatube12340 (3 minutes ago)
እበከቹ እህቶቼ ተጠንቀቁ ምተመን ሰዉ ጠፍቶዉል ለሁሉም እህቶቼ እዲደርስ ለይክ ሼር አትርሱሰብስክረይብ አድርጉ
habitam (9 minutes ago)
ታዳ አችስ ደግመሽ ለቀቅሽው እኮ እደደና ነገር ማስተዋሉን ያድለን
muhammadhuseen4075 (17 minutes ago)
ወላሂ እኔም ላገባ ሁለንም ከጨረሰን ቦሀላ ኒካ ካደረገን ዳቦሽን ታሳይኛለሽ ሲለኝ ቤተስብ እቢ አሉኝ አልኩት
ZuzuSeid-ou5lt (27 minutes ago)
እህቴ እድህ አይነት ነገር አትልቀቂ አንቺም የወንጀሉን ተካፋይ ትሆኒያለሽ ዝም ምክር ስጪ
ساجدةسعادة-خ6ظ (31 minutes ago)
ባክሸ አላህን ፍራ አንች እራሱ ሀቂቃ የወንጀሉ ተጠያቂ ነሸ ኢተቂሏህ
አኡዙቢኢለሂ ቆይ ኢሄንን ምን ብለሽ ነው የለቀቅሺው እህቶችሽ መምከር ከፈለግሽ ዝም ብለሽ ምከሪ እንጂ ቪድዮ ለምን ትለቂየለሽ አንቺም የወልጀሉ ተከፈይ እንድምቶኚ
rahmehrousan2601 (51 minutes ago)
እረ አጥፊው በአላህ በጣም ይዘገንናል ሙስሊም አይደለሽ ጥሩነገር አሳይን እህት
AminatMossa (2 hour ago)
አላህ ይጠብቅን እህቴዋ ከእንደዚህ አይኑት ሰው
SemeraEndris (2 hour ago)
ምክርሽ ማሻአላህ ግን አችእራሱ የወጀሉ ተካፋይ ሁነሻል እህቴ እዴት ትለቂያለሽ አችስ
ZainatZainat-u6d (3 hours ago)
እባካችሁ እህቶች ማንም እሚታመን የለም ተጠንቀቁ ከባድ ግዜ ነዉ ባል ያልታመነ ማን ሊታመን ነዉ ኧረ በጣም አሳፋሪ ነዉ
Mersal-t1f (2 hours ago)
ለቃቃሚወች ኢቶበሮች የሰው አይብ ስላወጣሽ አቺም ተጠያቂ ነሽ ቀዳዶች
حمدعلي-ذ7ص (22 hours ago)
የወንድሙን ነዉር የደበቀ አላህ አሄራ ላይ ትልቅ ነዉሩን ይደብቅለታል, እና አንቺስ ሌሎችን ተጠቀቁ በይ መልቀቁ ለምን አስፈለገ, አላህ ይስቱር, ሲቀጥል ደግሞ ስት ሰው ነዉ የሚያወራው
MegabayMegaby (20 hours ago)
ትክክልእህቴ
aleynory4430 (23 hours ago)
የረቢ መጨረሸ አሰመረኒ
umumryembintabrudin7277 (10 hours ago)
አንቺ ራስሽ የሰዉ ገላ ሚዲያ ላይ ትለቂያለሽ? የእናትሽ የእህትሽ ቢሆን ትለቂያለሽ? እስኪ ተንፍሺ አሳፋሪ አጥፊ አቦ
Zakia-jg8lt (15 hours ago)
ሱብሀን አላ
احمدياسين-د5ن (1 hours ago)
አንች ለራሱ አሁን ትክክል ነኝ ብለሽነው አይይይይይይ አላህ ልቦና ይስጠችሁ አንችንም ባልዮዉንም አንድ ወንድ እንድህ አደረገና ሁሉም ያደርጋል ማለትነው እንደውም በማጥፋትነው መተባበር የኗረብሽ እንጅ ለሰዉች ይድረስ ተብሎ አይነገርም ሴጀመር አንች ወሊሂ ሸር በማረግሽ ካአላህ ጋር ነው የተጣላሽዉ እንጅ ትክክል ነኝ እንዳትይ ያለየ ይየዉ ይባላል ደሞ ባንድ ወንድ ሁሉም ያረጋል ማለት አይደለም ስራት ያዉዉ ወንድ በሞላበት ሀገር እና ለሁላችሁም አላህ ሄድያ ይስጣችሁ
Seada-lx3td (17 hours ago)
እደት ይህን ታሳያለሽ ላየሁትም ድገት አላህይቅር ይበለኝ ያረብ አላህ ግን ታጋሽነቱ
Hgg-qb7rx (8 hours ago)
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
Heliየወግዲዋ (7 hours ago)
እህት አስተያየትና ምክር ከሰጠሽ በቂ ነው እደት ቪድዮ ውን ትለቂያለሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 1.70