Bint Musa Tube
Bint Musa Tube's Channel
 
 
 
bint musa tube የዛሬው ዜና
3,057
 
 
bint musa tube የዛሬው ዜና
3,057
ሶፊ የኔ የዋህ
511
የኸዱሻ ሰርግ
460
 
Profile
 
Name
Bint Musa Tube
Description
welcome to my channel thanks for coming SUBSCRIBE and like share

ውድ የቻናሌ ተከታታዬች ሰላማችሁ ይብዛ እኳን ዳህና መጡ።
በዚህ ቻናል የተለያዩ


የውበት መጠበቂያ
ግጥም
የሰሀቦች ታሪክ
ጥያቄ እና መልስ
እድሁም ምግብ አሰራር ይለቀቁበታል

በመሆኑም ሰብስክራይብ ላይክ ሸር ማርግ ቤተሰብ ይሁኑ


የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን።🙏
Subscribers
24K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Bintmusatube (4 minutes ago)
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/IiH8dryF7uE0IzRLcZl4sD
ddggxh1522 (9 minutes ago)
ወይኔ የኔ እናት ያረብ እህት የወድሞቸ በስደት ያላችሁ በሠላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን
እናት ያላችሁ ታድላችሁ አኔ ልም ስላቸው አትምጭ ነወ የሚሉኝ እናት የለኝም ስለናት ሲነሳ አልችልም
tube6676 (28 minutes ago)
እህህህህህህ ወላሂ ምን አይነት ከባድ ስቃይ ነው ለ7 ወር በስደት ታምሜ ስሰቃይ የእኔ ህመም ሳይሆን የሚያሳስበኝ የእናት እና የአባቴ ስቃይ እና የሞትኩ ያክል የሚያለቅሱት ነበር አልሃምዱሊላህ ዛሬ ጤናየ ተመልሶ እንደ ጓደኞቸ እየሰራሁ ነው አልሃምዱሊላህ ። የኔ እናት አስለቀሱኝ ለናፈቀች እናት ይህ አይገባትም
foziwoilotube79 (31 minutes ago)
እኔ ልሰፍሰፍ የኔ እናት እኔ ላልቅስ አየኔ ዘድሮ ይህ መናጢ ስደት
HadeyaHadeya-d8b (47 minutes ago)
የኔ እናት አላህ ይሆን ስደት አመጣብንአላህ ሷብሩን ይስጡህ እናት ሲያለቅስ ማየት ይከብዳልሲስቁ ነው ደስ የሚለው
FatmhAlfatmh (52 minutes ago)
አሚን ወቶ ቀመቅረት አለህ ይጠብቀን
SaeedImam-l5j (2 hour ago)
ወይኔ አላህ ይራህማት አይ ስደት በቃ ይሄ ሆነ የእናት መከራ አላህ ወጥቶተመቅረት ይጠብቀን ያረቢ ወላሂ ልቤ ተቀጠቀጠ
የኔ እናት. እግዚአብሔር. ፅናቱን ይስጥሽ. ማምዬ
toybayoutube4209 (3 hours ago)
አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ የኔ እናት እህህህህያሳዝነል አላህ የሷብሩን ወሀ ያጠጣወት እናታችን እሷንም አላህ ይርሀማት
2-nl9dw (21 hours ago)
አረ በአላህታምሌሉ እና ውስጡ ቱ ሸዋየ የኔ መላልካም
NEima-h8u (19 hours ago)
የአላህ ወይ የእናት ነገር አላህ መፅናናትን ሶብሩን ይስጣቸው
LubabaSeid-kz4cj (11 hours ago)
ሱበሀን አላህ አይ ሰደት ያልፍልናል ብለን ከሀገራችን ወጥተን መቅረት ያማል አላህ ጀነተ ፍርዶሥ ይወፍቃት ለቤተሠብም መፅናናትን ተመኘሁ
Jfjrjhydif-xy2jy (6 hours ago)
አላህ ወቶ ከመቅረትይጠብቀን
Seada-u8p (3 hours ago)
ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ
GmdMgdtg (22 hours ago)
አይዟቺሁ አላህ ይሶብራቺሁ መገን እናት
አሏህ ይማራት ለቤተሰቦቿም ሶብሩን ይስጣቸው ያረብ
hawkonjoohawi6270 (18 hours ago)
ኡፍፍፍየእኔናት ስታሣዝን ከባድነው አላህ በስላም ለሀገራችን ያብቃ በየአለንበት አላህይጠብቀን
ሙስሊም ከሙተብት ሀገር ነው የሚቀብረው በሂውት ያሉት በራብ እየሞቱ ለሞተ ስው ብር ማዋጣት ምንም ትሩጉም የለውም አላህ ሶብሩን ይስጣቼው ለበትስቡቿ ለሷም ጅነትን ይውፍቃት
ahefgasekw2860 (18 hours ago)
ኡፉፉፉፉ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.30