ዝናሽ ቱዩብ z*
ዝናሽ ቱዩብ z*'s Channel
 
 
 
 
 
የዶሮ አርስቶ ዋውው
64
ተቆራጭ ኬክ ተውዱታላቹ
44
 
ዝናሽ ቱዩብ z*
Profile
 
Name
ዝናሽ ቱዩብ z*
Description
እንኳዋን ደህና መጡ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦ ወዳቹ ፈቅዳቹ ቻናሌን ስለጎበኛቹ አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሁሉ ገብ ስራ ያገኛል የተላያዩ የምግብ አይነቶችና ጁስች ጣፋጮች አጫጭር መዝናኛዎች ያገኛሉ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🍎🍇🧀🌷🌷💐💐🌺🌺
Subscribers
4.58K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
berekamidea5393 (4 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን ።ዋው በጣም የሚያምር በጣም ጥርት ያለ መቶ በርሰንት ላይክ በርችልን
hawaBaBotube (10 minutes ago)
ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን
feyisemengistu (18 minutes ago)
Nageenyii fi jaalali kara waaqayyoo sif yaa baayatu baga nagaan dhufte obboleetti teenyaa baayee bareeda jaabadhu nyaata bareeda woowww it's delicious basbusa
kidistTafyaTube (27 minutes ago)
ሠላም ጤና ይሰጣል አህቴ አንኳን ደህና መጣሻ በጣም አሪፍ ነው እንጂ ምርጥ አሰራር ነው ጎበዝ ነሸ በእውነት አሪፍ ጣፋጭ ነው የክኬ ጎበዝ ነሸ ሴት የአረብ አገር ምርጥ ነው እንጂ ሰለ ትምህርት አና አመሰግናለሁ
Yenantwtube. (32 minutes ago)
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሽንያችን።
yeselammedia8720 (46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመስግናለን ዋው እንግዲ ኬክ ስሩ ስንባል ዝናሽ ቤት መሄድ ነውእናመስግናለን ምርጥ አስራር
itsmeageri (51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ብዝት ዋውውውውውውውውውው ታይቶ የማይጠገብ ከፊትፉቱ ፊቱ የሚያስብል የበስቡሳ አሰራርን ሰላሳየሽን እናመሠግናለን እጂሽ ይባርክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
ሉቤyoutube (1 hour ago)
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ይኬክ እስራት ነው ያስተመርሽን ስላከፈልሽን እናመስግናለን ስታስተጂ ራሱ በጣም ደስ ይላል በርቺ በሌላ ስራ እንጠብቅ ብለን በርቺልኝ ጎበዝ ቀጥይይይበት
hayuti_819 (1 hour ago)
እኳን በሰላም መጣሽ ዋው ልዩ የሆነ ቦስቡሳ ነው ወደ አሪፊ አቀራረብ ነው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው እሞክረዋለሁ ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ
ውዴፍቅር (2 hours ago)
ጥሩነው
Fikiryemereyamliji2007 (2 hours ago)
ጎበዝ በርች እማ
tigesttadesse1215 (19 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ውብና ልዩ አድርገሽ ሰርተሽዋል ባለሙያ ሴት ነሽ እጅሽን ይባርከው ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን
ሽናሽቱዩብ (15 hours ago)
ምርጥ ነው በርቺልን
zewdneshtadese (7 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ዝናሽየ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው እጂሽ ይባርክ የኔ ተዎዳጂ ያበደ በስቡሳ ኬክ ነው አሳምርሽ ነው የሰራሽው ሙያሽ ሁሌም ምርጥ ነው እናመሠግናለን ሸር ስለምታደርጊን
ግዜሽታምራት (7 hours ago)
ጥሩ ነው በርቺ
adrontube3361 (7 hours ago)
ጎበዝ ዝኑ እጅሽ ይባረክ በርቺ
tgtgtube5346 (21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው የኔ ባለሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነው እጂሽ ይባረክ ማማዬ ምርጥ አስራር ከፅዳት ጋር
KiyaየኔTube (19 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኔ መልካም እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ኬክ ነው የኔ ባለሞያ እውነት ነው የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅሽ የኔ ውድ ጥሩ አሰራር ነው እጀግ ጠቃሚ መረጃ ነው በርቺ ደስ ሲል wawww ነው ከምር
abelmessyentertainment (11 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን
LomeiታደስYOUTUBE (19 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ለመጠበቅም በሱ ለኛል ስለ አየር ታሪክ ባለችበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጫ አሰራር ስ ነው የኔ ባለሙያ በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርች ልን ውዴ አህትችን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.40