Profile
Name
Yordanos የቅ / ጴጥሮስ ልጅ (የኔ ማዕድ ቤት)
Description
እንዴት ዋላችሁ በቅድሚያ ስለ ጊዜአችሁ አመሰግናለሁ ስሜ ዮርዳኖስ ይባላል በዚ YouTube ላይ የምችለዉን የተለያዩ የምግብ አሰራር እና Decor ሜድረግ አሳያችዋለዉ እናንተም Like share and subscribe ማድረግ አትርሱ በተረፈ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️ Make sure to subscribe to my sister Abeba እረኛዋ
Subscribers
5.88K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
TigestMarega
(3 minutes ago)
በርቺ ምንግዜም በሚሰራው ስራ ሁሉ በየደቂቃው እግዚአብሔርን ሲያመሰግን መባረክ ነው ሰላምሽ ይብዛ ።
|
![]() |
mogesgebreyes8766
(10 minutes ago)
ስራሽን በእመቤታችን ስም ስለጀመርሽው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይናካው
|
![]() |
weynikitchen
(18 minutes ago)
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ️
|
![]() |
የሰማእቱቅጊዮርጊስልጅ
(28 minutes ago)
በጣም አሪፍ እንደው ይህ የፃም ብሎ ቂቤ?በርቺ በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
|
![]() |
TigistShawel-y8l
(31 minutes ago)
እጅሽይባረክ
|
![]() |
addisideatube4049
(46 minutes ago)
ዋዉ ይሞከራል bravo
|
![]() |
tsehaytsegaye1927
(52 minutes ago)
ዋው የምትሰሪያቸው ምግቦቾ ሁሉ በጣም ያስጎመጃሉ እጅሽ ይባረክ የእኔ ውድ
|
![]() |
abebechgetu2946
(1 hour ago)
አሜን ፫
|
![]() |
banchitube801
(2 hour ago)
በርቺልኝ በጣም ቆንጆ ነው
|
![]() |
zedhabshwet7123
(3 hours ago)
አሚን በርችልኝ ምርጥ ሙያ ነው
|
![]() |
ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
(7 hours ago)
ዎአው በጣም ያምራል ግን ብዙ ያለፍል ጉበዝነሽ
|
![]() |
hana4049
(7 hours ago)
በርቺ የኔ እህት🏽
|
![]() |
amitub615
(13 hours ago)
መጥቻለሁ በጣም ያምራል ጎበዝነሺ
|
![]() |
eleniwoldemariam164
(2 hours ago)
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ባቅላባ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው ጎበዝ ቀጥይበት🏽🏾️
|
![]() |
TAEMKitchen
(6 hours ago)
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እኔም ቤተሰብ ነኝ
|
![]() |
mulutube1713
(20 hours ago)
እኔም መጥቻለሁ
|
![]() |
nolimane9655
(13 hours ago)
ዮርዲ በጣም ቆንጆ ሙያ ነዉ እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
ሳራየድግልልጅ
(16 hours ago)
በጣም አሪፍ ነው በርች እህት
|
![]() |
SKYLTube1902
(10 hours ago)
አሪፍ ነው በጣም ያምራል!
|
![]() |
እግዚአብሔርይመስገን-ኀ8መ
(14 hours ago)
አሜን አሜን አሜን
|
Add comment