Profile
Name
Selam Love
Description
ሰላም ውድና የተከበራችሁ በሁሉም አለም የምትገኘ የሀገሬ ልጆች እንኮን ወደ Selam Love ቻናል በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል የሚተላለፍላችሁ የተለያዩ ዝግጂቶችን አቀረባለሁ ሁለገብ ቻናል ነው አድስ ለሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ
Subscribers
5.09K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
hanawerku
(4 minutes ago)
በጣም የአሳዝናል ፈጣሬ በቃ የበለን
|
![]() |
astersheleme9139
(10 minutes ago)
እባካችሁ ህፃናት ይህንን ዘግናኝ ድርጊት ባያዩት ጥሩ ነው
|
![]() |
kakajqj1215
(17 minutes ago)
|
![]() |
zuzuz123
(28 minutes ago)
እረ ወዴት እንሂደ ወየ ሀገራችን የፍትህ ያለህ
|
![]() |
zemzem-vn1hx
(31 minutes ago)
|
![]() |
MakdaTeklemariyam
(47 minutes ago)
ፍትህ ለፌቨን
|
![]() |
yoditzelekeethioyoutube7873
(52 minutes ago)
አቤቱ ማረን ስንቱን አሳየን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
|
![]() |
sebletafese3099
(1 hour ago)
Lets pray all Ethiopian
|
![]() |
Zshsra
(1 hour ago)
ጉድ ነዉ ጉድ ነዉ ምን ላይ ነን የት ነን
|
![]() |
abdinmohammed6171
(2 hours ago)
የፍትህ ያለህ ህገ መንግሥቱ በህዝብ እኮ ነው የተደነገገው ለህዝብ ያልሆነ ህገመንግሥት ምን ሊሠራልን መንግሥት ለምንድነው ምላሽ ማይሠጠው ወይሥ የህዝብ ረብሻ ፈልጎ ነው ጌታቸው ባደባባይ ይከንቸር ሚሥትዬውና ግብረ አበሮቿ መልካም የእሥር ዘመን ወንጀል የተሥፋፋበት አገር የምን ጉድ ነው
|
![]() |
yyy-dx5lu
(13 hours ago)
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ የአማራ ሕዝቦች የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ሁኑ።
|
![]() |
sabemaryoutube2367
(3 hours ago)
ሰለም እካን በሰለም መጣሸ ያሳዝናል
|
![]() |
EkramkutaberTube
(22 hours ago)
ወየ ዘድሮ
|
![]() |
astertbue5632
(11 hours ago)
ሰላም ሰላም likeወ ይይይይይይይ
|
![]() |
saadaalain6606
(13 hours ago)
አላህ ሆይ ፍትህ ወላሂ እንደሥራዉ ጃሀነብ አይበቃዉም የጨካኚ ጨካኚ
|
![]() |
ፋጡማ-ከ9ጰ
(17 hours ago)
አብሽሪየኔሕትያልሞተበትየለምግንያችይለያል
|
![]() |
ephremtessema5196
(7 hours ago)
Fethi fethi uuuuu fethi le feven
|
![]() |
NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
(5 hours ago)
Selam lezih bet zediro min gud new
|
![]() |
haymanotmoges2386
(13 hours ago)
አ ቤቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ምረት ላክልን ለናት መፅናናትን እመኝልሻለሁ እሷ ህፃናት ገነትመግስተሠመአት ነዉ ቦታዋ የእኔ እናቶች ይህ ግፍ የደረሰባችሁ ሁሉ እግዚያብሔር ያፅናችሁ አቤቱ የአለሙ ቤዛ ፍርድ ይሠጣል አረረረረ ያማል
|
![]() |
fatimatube1902
(16 hours ago)
ሰላም
|
Add comment