Profile
Name
Fafi's Life Tube
Description
Welcome to my Channel Fafi's life tube !!
Fafi's life tube provide consistent content basically on constrictive programs about Ethiopia social issues and how to videos on cooking !! It also publishes contents about
- Social interaction issues
- Visiting
- cooking tips
- habesha foods
- Ethiopian Traditional food
Thank you for following Fafisl's Life Tube
እንኳን ወደ Fafi's Life Tube በሰላም መጣችሁ !!
ወደቻናሌ ስለመጣችሁም አመሰግናልሁ !!! በዚህ ቻናል በየጊዜው ለተመልካቾቸ የማቀርባቸው ቁምነገ አዘል እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ሲኖሩ - በተለይ
= ማህበራዊ ጉዳዮች ትዝብት እና እይታ
= የበጎ አድራጎት ስራ
= የሚያዝናኑና የሚያስተምሩ ክስተቶች
= ባህላዊ እና ዘመናዊ እና የውጭ የምግብ አሰራሮች
=አስተማሪ ምክር አዘል የኑሮ ዘይቤዎችን የተመለከቱ
ፕሮግራሞችና ዝግጅቶችን ወደ እናንተ አደርሳልሁ !!
ሃሳብ አስተያየታችሁ አይለየኝ !!! ቻናሌን ሳብስክራይብ ሸር እና ላይክ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ !!!
Subscribe , like and Share 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCo9otia...
#Habeshafood #Ethiopianfood #cooking
Subscribers
8.19K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
SaraEthiopiadiy
(3 minutes ago)
ሰላም እህቴ ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሸን ላይክ ሼር
|
![]() |
zarfetube4068
(9 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን ፋፍዬ በመጀመራ እንኳን ደስ አለሽ ሞን ስለሆሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ስራ ሰርተሽ ትልቅ ቦታ እደማይሽ ባለሙሉ ተስፋንኚ ከእግዚአብሔር ጋር በተረፈ የሰራሸው የፍት ሳሙና በጣም አርፈ ነው እናመሰግናለን ️
|
![]() |
h.5275
(18 minutes ago)
ሠላም ለዚህ ቤት አገራችንን ሠላም ያርግልን በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አንችንም እንኳን ደሰ አለሸ የኔ ዉድ ሳቂታ እህቴ
|
![]() |
fanatube196
(28 minutes ago)
እግዚብሔር ይመስገን የምወድሽ የኔ መልካም አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
fleper23
(31 minutes ago)
ሰላም እንዴት አመሸሽ ፋፊዬ በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አንቺም እንኩዋን ደስ አለሽ
|
![]() |
ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
(47 minutes ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውደ ማሸአላህ በጣም ሀሪፍ ነው አንችም ብቅ በይ ወደኔቤት
|
![]() |
susutube470
(52 minutes ago)
Fafiye yenee Maar inkuan des alesh Masha Allah
|
![]() |
ፍቅርየኔብቻ-ቐ3ጐ
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ የኔ ቅን አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ
|
![]() |
ዘይተፈትሐሕልሚ
(1 hour ago)
ዶቭ ከከሚካል ወጪ ነዉ ማለት ነዉ ለፍትስ ጥሩ ነዉ መልሽልኝ እህት በተሰፈ በርቺ
|
![]() |
FoZlTube-gs2ir
(3 hours ago)
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት
|
![]() |
ሠብለውርጌሣ
(3 hours ago)
ሠላም ፋፊየ እንዴት አመሸሽልኝ እንኳን ደሥ አለሽ አሪፍ ነው በርች ቀጣዬንም ሥራ በርትተሽ ከፍ ወዳለ ቁምነገር እድደርሽ እመኝልሻለሁኝ መታገሥ ዋጋ አለው ሁሉም በጊዜው ይሆናል
|
![]() |
DeepikaRahulSharma
(9 hours ago)
Nice
|
![]() |
Kiyamamafamily
(3 hours ago)
አሪፍ ነው
|
![]() |
tarelovetube4608
(22 hours ago)
Woow arf asera nwu degmo endeza ayinet aserar alle ende
|
![]() |
abebechwollotube
(15 hours ago)
ሰላም ላቺ ይሁን ፋፊየ ሞኒ ስለሆሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለ መጀመራያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ያማረ ያርግልሽ
|
![]() |
nigatketematube
(21 hours ago)
ሰላም እህት አለምዬ ሰላምሽ ይይዛልኝ
|
![]() |
ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ
(3 hours ago)
ሰላም ፋፊዬ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ፋፊዬዬዬዬዬ
|
![]() |
ትግሰት-ጘ2ሸ
(21 hours ago)
ውዴ ሀገሬ ሰልጥኚ በስራው መሰማራት እፈልጋለሁ መማር ይቻላል
|
![]() |
hailleasmamaw6899
(5 hours ago)
thank u
|
![]() |
ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
(2 hours ago)
|
Add comment