Profile
Name
ራህሙ ትዩብ
Description
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እዚህ ቻናል መታቹ የምት ጎበኙ ሁሉ የአላህ ሰላምና እዝነት በናተ ለይ ይሁን ይህቻናል እኔ የወኩትን ለናተ ሼር ለመድረግ ነውቤተሰብ የልሆናቹ ቤተሰብ አድርጉ ለይክ ሼር በማድረግ የበረታቱኝ👍👌😍
Subscribers
35.3K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Eqram11
(3 minutes ago)
ሱብሀን አላህ ግን እደሀበሻ ሚስኪን አለ ያረብ አተ እገዘን
|
![]() |
FhGy-t1c
(9 minutes ago)
የኔ ቆንጆ ስታሳዝንይሔን ስሜት አውቀዋለሁ እኔ አዲስ እንደመጣሁ ብዙ አሳልፌለሁ አሁን ላይግን አልሃምዱሊላህ️
|
![]() |
RukyaSindew
(18 minutes ago)
አይዋ ጥሩ ምክርነው እኔስ አልሃምዱሊላህ በጣም ጥሩ ማዳም ናት እኔም ስራዬን በሚገባ ነው የምሰራው እሳም ጥሩ ነት ሰላማ ይብዛልኝ
|
![]() |
SAds-r6c
(27 minutes ago)
እኔም አልወድም አፅድቼ አፅድተሻል ስትለኝ እንዴት ድምጽ እንደሚፈላ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን እህት የምታቀርቢው ልል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
ያያያያረረረረረረብብብብብ
(31 minutes ago)
ምርጥ መዳም አላህ ይጠብቅሽ
|
![]() |
UaeUae-yw1cs
(47 minutes ago)
የኔም አሰሪ እንደዚህናት ያልተበላሸዉን ተበላሽቷል ስትለኝ ኢንሻአላህ ስላት አበቃ ብሰራዉም ባልስራዉም መልሳአጠይቀኝም መልካም ንግግር ሰደቃናዉ
|
![]() |
RadiaMohamed-gd6sr
(51 minutes ago)
ወይ ራሙዬ እዳች መልካም ልጆችን ያብዛልን በተለይ አዲስ ለሚመጡት ልጆች
|
![]() |
MekdesGebru-u3n
(2 hour ago)
ወይኔ ማዳምዬ ናፈቅሽኝ የምርርር ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ የኔ ታላቅ እህት ሺ አመት ኑሪልኝ የምር አንችን ማዳም ማለት ይከብደኛል ማሚዬዬዬ
|
![]() |
ይርገዱ
(1 hour ago)
እግዛአበሔር ይመሥገን አጋጥሞኝ አያውቁም መዳምዬ የኔ አሠል ፈጣሪ አይቀይርብኝ
|
![]() |
rahmacv
(3 hours ago)
ወይጉድ የኛነገር እኛ መቸ ነው እምንገዛቸው ተጨዋቱብኚን
|
![]() |
بنننب-ض6س
(6 hours ago)
ማሻአላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ።። ጀዛከላ ኸይር ። ማሬዋ ምንም ለማናቀው ቁመሻልና አላህ ይዘንልሽ
|
![]() |
Gocigfigd
(6 hours ago)
ግን እኮ እየነገሮአት ያሉት ግዴታዋን ብቻ ነው መብቶስ እረተይ አረብእማ ሲናገሮአቸው እጂ ዝም ሲሉአቸው በጣም ይጠገባሉ እኔ ግዴታይን እወጣለሁ መብቴን ማንም እዲነካኝ አልወድም
|
![]() |
FatieMisgana
(19 hours ago)
የት ነው ትክክል ናቸው ግን ይከብዳል አወ ሰማሆት ወይ የኛ ስደት መቸ ይቆማል
|
![]() |
Marta-l5j
(14 hours ago)
እኔ.የማጠወ.2አመት.ልሞላነወ.ሁሉጌዜ.እሸ.እሸ.እየአሉኩነወ.ምሠረወ.መደም.በጣም.ነወ.ምትወደወ.እምቢ.ቢዪ.አላወቅም
|
![]() |
Zahraa-u2v5m
(19 hours ago)
ድሀ ቢቆጣ መንገድ ያፈጥናል አሉ ሁሉን መርሀባ ማለት ነው እሚያዋጣው
|
![]() |
MaryaSeid
(6 hours ago)
አላህ ያበርታን ሰርቸ አልፀዳም ስትለኝ እናደዳለሁ ግን እሽ አላለሁ
|
![]() |
HayatHayu-v3i
(10 hours ago)
የኔ ማዳም ነች ወላሂ በጣም ጥሩ ሰው
|
![]() |
SaptuSaptu
(5 hours ago)
የኔ ቆንጅዬ አይዞሽ ግን ባጣም ካባድ ነው
|
![]() |
KenziAli-e4d
(4 hours ago)
ዋሊኩም ሰላም ጀዛ ካላህ እህቴ
|
![]() |
AaA-w9g
(6 hours ago)
የኔ መዳም ስኳር አላት በቃ እብድ ነው የሚሏት ሰራተኛ አንድ ወር በቷ አትቆይም እኔ ግን የሚትለኝን እሺ እያልኩ ብትሰድበኝ ራሱ እንዳልሰማሁ ነው ዝም የሚለው አሁን ተዋደን ተካባብረን እየኖርን ነው
|
Add comment