fafi RAYA ፋፊ ራያ
fafi RAYA ፋፊ ራያ's Channel
 
 
ልዩ ቀን ነው ለኔ
4,174
በሰላም ሀገሬ ገብቻለሁ
3,800
በስንት አመቴ እንጄራ ጋገርኩ
2,471
ገንፎ አገነፋለሁ ብሎ ተቃጠለ
2,345
ሀይቅ ዳር ነኝ ዛሬ ኑ ፈታ በሉ
2,266
ኑሮ ውድነት አልተረፍኩም
1,734
ከድርን ልብስ አሳጠብኩት😁
1,664
ተጣሉብኝ ወይኔ
1,628
ደበደበኝ
1,603
ካርጎ ለምታደረጉ
1,510
አዲስ አበባ የገጠመኝ
1,497
አላማጣ የራያ ዉቢቷ ከተማችን
1,423
የዛሬው🙆 ያበደ ነው🙈🙊
1,279
ተሼለምን ቪዶውን ላይክ አረጉ
1,253
😱 ሞተብኝ ከድር 😱
1,214
ከድር አማቱን ሲያወራ አፍሮ 😉
1,081
 
Fafi
Fafi love
Fafi love
Fafi
Faf
F
Fafi
10
ሞሚ
Fafi
10
F 10
 
fafi RAYA ፋፊ ራያ
Profile
 
Name
fafi RAYA ፋፊ ራያ
Description
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ስላም ለናተ ይሁን በዚህ ቻናል የተለያዩ ወቅታዊ ነገሮቹን እና አንዳዴም ስለምግብ አዘግጃጀት ሰለ ሂወታችን አንድ አንድ ሀሳቦች የምንማማርበት ቻናል ነው እባከወን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ ተጋብዘዋል🙏🙏
Subscribers
20.9K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ሰብስክራይፕ ብታረጓት የመዳም ቅመሞችየ ስንቱን እያረግን የስዴት እህት ወንድሞቻችን እናበረታታቸው አድስ አበባ ተቀምጠው የናታቸውን እንጄራ ሳይነጠሉ እየዋሉ የነዚህን የስዴት መልስ እህት ወንድሞቻችን እናስመስግናቸው
fateiyahamza6072 (9 minutes ago)
ስንተ አመት የተተዉን የፈረስ ጋለባ አይሁ ማሸ አላህ ሙሽራ ፈረስ መጋልበ የለም አሁን መኪና ባጃጂ ነዉ የኛ ትወልድ
rabiasaid9888 (18 minutes ago)
ባህሉን ይሚጠብቅ ሰው ደስ ይለኛል ማሸአላ
Susu-gq9dg (28 minutes ago)
የኔ ውድ መብሩክ ግና ዛሬ ምርጥ ሠረገ አይሁ ነሺዳ ሙዚቃ ይለ በራሳችሁ አቤትትት ደሰሰሰሰ ሲል
seni194 (31 minutes ago)
ፋፊዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ እንደዚህ አይነት ስርግ በባህላችን ማየ ናፍቆኝ ነበር
ihyg279 (46 minutes ago)
እንኳን ደስ አለሽ እንደዚህ ነው ማግባት ባገር ማርያምን በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ያመር የሰመር ይሁንላችሁ
tzetayimam8091 (51 minutes ago)
መልካም ጋብቻ ፣ ሌሎችም እህቶቼ ከስደት 8:01 በሰላም ለእናት አገራችሁ ያብቃችሁ
ethiopian7940 (1 hour ago)
ከሰደት መልስ በገጠር በባህላችን ያምራል
marifazw7969 (1 hour ago)
ወይ እመየት በጣም ደሥ የሚል ነው በባህላችን
toybayoutube4209 (3 hours ago)
አልፍ መብሩክ ፉፊ መልካም ጋብቻ ውለጅ ክበጅ
tsehayabizuneh (15 hours ago)
ማሻ አላህ እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰሽ ማማየ መልካም ትዳር ወልዳችሁ ሰሙ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
hxhffhdufcjgs7874 (2 hours ago)
ማሻአላህ ታድለሺ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ለኛ ለስደተኞች እህቶችሺ ዱአ አድርጊልን መብሩክ አላህ ያማር ትዳር ያርግልሺ
የምር ደሥ የሚል የገጠር ሠርግ ዋው የሰው ዛዛታ ብዛት የሌለበት ፋፊየ እንኳን ደሥሥ አለሽ የኛም ምኞት ነው
Zuzu.yezeinusha.eht. (21 hours ago)
ማሻ አላህ ከድሬ መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ
መሻአላህ ደሥ ይላል ባህሉን የጠበቀ ሰርግ
Emanmohammed-c3h (5 hours ago)
ማሻአላህ ገጠር ውበታችን ነው
የወርጣየ ሰው ነው ያገባሽው ልበል ጋፋ ሲሉ የኛ ራያ አደሉም መብሩክ ብያለሁ
lulutube885 (16 hours ago)
ፋፊዬ መብሩክ እንኳን ደስ ያለሽ ያማረ ትዳር ያድርግልሽ እህቴ መብሩክ
mominatube (13 hours ago)
አሰላማሉኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መብሩክ ጓደኛየ በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ሰርግ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆች የምትወልዱ ይልድርጋችሁ ደስታሽ ደስታየ ነው የመዳም ቅመሞች ላላገባችሁ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ
sojoo4461 (5 hours ago)
እሱም የባህል ቢለብሰ አሪፈ ነበር በተረፈ ልዩ ነቹሁ ፈፊየ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.40 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 4.80