Profile
Name
HAYAT ሀያትTUBE
Description
⭕️⭕️አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰላም ጤና ለናንተው ይሁን በማለት ይህ የ HAYAT ሀያትTUBE
ምርጥ ቻናላችን ልክ እንደሌሎቹ ቻናሎቻችን ሁለገብ የሆኑ ዝግጅቶችን የምናቀርብበት ቻናል በመሆኑ ሀሳብ አስተያየት ድጋፋቹህ አይለየን ለዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ሼር በማድረግ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እንዲሆኑ በማድረግ ዛሬም ልክ እንደወትሮው ድጋፋቹህ እንደማይለየን ተስፋ በማድረግ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን⭕️⭕️PEACE BE UPON YOU,
We would like to express our sincere gratitude to all of you for your support, as our best channel is a channel where we offer multidisciplinary events just like the rest of our channels.⭕️⭕️السلام عليكم،
نود أن نعرب عن خالص امتناننا لكم جميعا على دعمكم ، حيث أن أفضل قناة لدينا هي قناة نقدم فيها أحداثا متعددة التخصصات تماما مثل بقية قنواتنا.⭕️⭕️

Subscribers
4.18K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ALIMR-r5t
(4 minutes ago)
ዋዉዉዉዉ
|
![]() |
እሙሂክማ-ዠ4ለ
(9 minutes ago)
ዋውማሻአላህ በጣምአሪፍአሠራርነው
|
![]() |
Sofiyyoutube-dd3sb
(17 minutes ago)
Masha alah tbark alahbetam yamra gubez berchi wude
|
![]() |
ዶሮዩቲብB
(28 minutes ago)
ያምራል
|
![]() |
ጎጃምሚዲያ
(31 minutes ago)
ዋውውውውውው
|
![]() |
nefastube13
(47 minutes ago)
ሰላም ዋውው የሚገርም አሰራር ነው እተማርኩ ነው በርች
|
![]() |
SadNeGase
(52 minutes ago)
ማሻአላህ ጎበዝ
|
![]() |
HenenLaugh-vi7xq
(1 hour ago)
ገራሚ አሰራር ነው በርቺ
|
![]() |
faizamrsnm3153
(2 hour ago)
መሸ አላህ እብሽሪ የኔ ውድ በጣም ቀላል የሆነ አሰራራ ነው
|
![]() |
Umu_m
(2 hours ago)
ዋው. ማሻአላህ. የኔቆጅ በጣምደሠያሚል አሠራር ነወ. ወድ. በርቺብዙ. እጠብቃል ቀጥይበት
|
![]() |
DestaTeshome-yk4hf
(12 hours ago)
እኳን ሠላም መጣሽ እህቴ ዋው የሚገርም ሙያ ነው እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
mekdiesalemayehu1219
(21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራርነው በርቺልኝ
|
![]() |
WarkieDebassa
(3 hours ago)
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ማሻሻል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውጤት ጠንክሪት አለው
|
![]() |
agreselammnwuyelet2401
(15 hours ago)
ሰላም ሰላም ቤተሰብ
|
![]() |
kemir264
(16 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
|
![]() |
Tube-tq5uy
(20 hours ago)
ሠላም እንኮን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ጥሩ ነው የኔባለሙያ ይዘሸ የመጣው አሠራር የሚገርም ነወ እናመሰሰግናለን
|
![]() |
bulishetp2135
(3 hours ago)
ሠላምሽ በጥፍ ይብዛልኝ እንኳን በደና መጣሽልኝ ዋውውውው በጣም ቆጆ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ በርችልኝ ከዚም በላይ እንጠብቃለን
|
![]() |
ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
(14 hours ago)
ሚሻአላህየኔባለሞያበርች ሀራፍአሰራርነው ቀጥይበትቡዙእንጥበቃልንካንችወድድድድ
|
![]() |
Umu_m
(14 hours ago)
ሠላም. ሠላም ሠላም የኔ መልካም. ቆይታ እዴት ነበር. የሀይማኖት. አገልግሎት. በጣም ደሰ. ይላ ል. ለትውልድ. የጠቅማል. አትጥፊ. ጀግናየ. በርቻ ማሬ ሠላነበር. ቆይታ እናመሠግናለንማሻአለህ
|
![]() |
emantube763
(19 hours ago)
መሽአላ እኔስ ይህን ነገ መስራትም መብላትም አልወድ በርች
|
Add comment